ምልክት ማድረጊያዎች ማስገቢያ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ምልክት ማድረጊያ ማስገቢያ: እርስዎ ከዛ መቃኛውን መጠቀም ይችላሉ በፍጥነት ለ መዝለል ምልክት ከ ተደረገባቸው አካባቢ ወደ በኋላ ጊዜ: በ HTML ሰነድ ውስጥ: ምልክት ማድረጊያ ይቀየራል ወደ ማስቆሚያ እርስዎ መዝለል የሚችሉበት ወደ hyperlink.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ምልክት ማድረጊያ

መክፈቻ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

ምልክት ማድረጊያ


ወደ ተወሰነ የ ምልክት ማድረጊያ ለ መዝለል: ይጫኑ F5 ለ መክፈት መቃኛ ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት (+) አጠገብ ያለውን ከ ምልክት ማድረጊያ ማስገቢያ: እና ከዛ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ምልክት ማድረጊያውን

ምልክት ማድረጊያዎች

እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን የ ምልክት ማድረጊያ ስም ይጻፉ: የ ታችኛው ዝርዝር የያዘው ሁሉንም ምልክት ማድረጊያዎች ነው በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ምልክት ማድረጊያውን ለ ማጥፋት: ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ

የሚቀጥሉትን ባህሪዎች መጠቀም አይችሉም ለ ምልክት ማድረጊያ ስም: / \ @ : * ? " ; , . #

ማጥፊያ

ምልክት ማድረጊያ ለማጥፋት ይምረጡ ምልክት ማድረጊያ ከ ምልክት ማድረጊያ ማስገቢያ ንግግር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍ: ምንም ማረጋገጫ አይጠየቁም