የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ

በ ሰነዱ ውስጥ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገቢያ: ለ ማስታወሻው ማስቆሚያ የሚገባው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ነው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ ወይንም ምልክት ማስተካከያ መካከል

የሚቀጥለው መፈጸሚያ ለ ሁለቱም ነው ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻ የሚገባው ከ ገጹ መጨረሻ ላይ ነው: እና የ መጨረሻ ማስታወሻ የሚገባው ከ ሰነዱ መጨረሻ ላይ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ - የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ

ዝርዝር አገባብ መክፈቻ - ይምረጡ የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ (ተጨምሯል የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ)

መክፈቻ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

የ ግርጌ ማስታወሻ በቀጥታ ማስገቢያ


ቁጥር መስጫ

ይምረጡ የ ቁጥር መስጫ አይነት ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን

ራሱ በራሱ

ራሱ በራሱ ተከታታይ ቁጥር መስጫ ለሚያስገቡት የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ለ መቀየር ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫን ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ.

ባህሪ

ይህን ምርጫ ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ: ወይንም ምልክት ለ አሁኑ ግርጌ ማስታወሻ ይህ ፊደል ወይንም ቁጥር ሊሆን ይችላል: የ ተለየ ባህሪ ለ መመደብ: ይጫኑ ከ ታች በኩል ያለውን ቁልፍ

ይምረጡ

ማሰገቢያ የተለየ ባህሪ እንደ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም መጨረሻ ማስታወሻ መጨረሻ

አይነት

ይምረጡ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ: የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ የተለየ ነው ከ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ ጋር

የ ግርጌ ማስታወሻ

በ አሁኑ ሰነዱ ውስጥ የ ግርጌ ማስታወሻ ማስገቢያ: ማስቆሚያ የሚገባው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ነው: እና ከ ገጹ መጨረሻ ላይ የ ግርጌ ማስታወሻ መጨመሪያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ

በ አሁኑ ሰነዱ ውስጥ የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገቢያ: ማስቆሚያ የሚገባው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ነው: እና ከ ገጹ መጨረሻ ላይ የ መጨረሻ ማስታወሻ መጨመሪያ

በ ግርጌ ማስታወሻ እንዴት እንደሚሰሩ ጠቃሚ ምክር.