LibreOffice 6.1 እርዳታ
ክፍል ማስረጊያ በ ግራ እና በ ቀኝ መስመር
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማስገቢያ - ክፍል - ማስረጊያ tab ወይንም ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች
ከ ክፍሉ በፊት ማስረጊያውን መወሰኛ በ ግራ መስመር በኩል
ከ ክፍሉ በኋላ ማስረጊያውን መወሰኛ በ ቀኝ መስመር በኩል
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ክፍል ማስገቢያ
የ ሜዳ ትእዛዞች