ክፍል ማስገቢያ

የ ጽሁፍ ክፍል ማስገቢያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ እና ከዛ ይምረጡ ይህን የ ትእዛዝ ክፍል ለመፍጠር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጽሁፍ መደቦች ለማስገባት ከ ሌሎች ሰነድ ውስጥ: የ አምድ ረቂቅ ማስተካከያ ለ መፈጸም: ወይንም ለ መጠበቅ ወይንም ለ መደበቅ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ ሁኔታው ከተሟላ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ክፍል

መክፈቻ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

ክፍል


እርስዎ ጠቅላላ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ በ ክፍል ውስጥ: ወይንም ከ ሌላ የ ተሰየመ ክፍል: እርስዎ ክፍል ማስገባት ይችላሉ እንደ DDE አገናኝ

ክፍሉን ለማረም ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች

ማስገቢያ ክፍል ንግግር የሚከተሉትን tabs ይዟል:

ክፍል

የ ክፍል ባህሪዎች ማሰናጃ

አምዶች

የ አምድ ቁጥር እና የ አምድ እቅድ ለ ገጽ ዘዴ: ክፈፍ: ወይንም ክፍል መወሰኛ

ማስረጊያዎች

ክፍል ማስረጊያ በ ግራ እና በ ቀኝ መስመር

መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ እንዲሁም የ ቁጥር አቀራረብ ማሳያ እና መወሰኛ

ማስገቢያ

እርስዎ የገለጹትን ክፍል ማስገቢያ በ ሰነዱ ውስጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ በ (LibreOffice መጻፊያ መድረሻ)