የ አቀራረብ ምልክት ማብሪያ/ማጥፊያ
በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የተደበቁ የ ምልክቶች አቀራረብ ማሳያ: እንደ የ አንቀጽ ምልክት ያሉ: የ መስመር መጨረሻ: tab ማስቆሚያ: እና ክፍተቶች
እርስዎ የ አንቀጽ ምልክት በሚያጠፉ ጊዜ: የተዋሀደው አንቀጽ መጠቆሚያው ያለበትን አንቀጽ አቀራረብ ይወስዳል
የትኞቹ የ አቀራረብ ምልክት እንደሚታዩ ለ መወሰን ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የሚፈልጉትን ማሳያ በ ቦታ ላይ