የ ሜዳ ስም

ሜዳዎችን እንደ ሜዳ ስሞች ወይንም የ ሜዳ ዋጋዎች ማሳያ መቀያየሪያ እርስዎ በሚያስችሉበት ጊዜ የ ሜዳ ስሞች ይታያሉ: እና በሚያሰናከሉበት ጊዜ የ ሜዳ ዋጋዎች ይታያሉ: አንዳንድ ሜዳዎች ላይታዩ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች

+F9


ለ መቀየር ነባር የ ሜዳ ማሳያ ወደ ሜዳ ስሞች በ ሜዳ ይዞታዎች ምትክ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - መመልከቻ እና ከዛ ይምረጡ የ ሜዳ ኮዶች ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ በ ማሳያ ቦታ ውስጥ

ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ መመልከቻ - የ ሜዳ ስም ካስቻሉ: ወዲያውኑ ይጠይቅዎታል የ ሜዳ ስሞች በ ህትመቱ ውስጥ ይካተቱ እንደሆን