የ ማውጫ ማስገቢያ ማረሚያ
የ ተመረጠውን የ ማውጫ ማስገቢያ ማረሚያ: ይጭኑ ከ ማውጫ ማስገቢያው ፊት ለ ፊት ወይንም በ ማውጫ ማስገቢያው ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ
ማውጫ ለማስገባት: ይምረጡ ቃል በ ሰነዱ ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ .
ምርጫ
የተመረጠውን የ ማውጫ ማስገቢያ ማረሚያ
ማውጫ
ማሳያ የ ማውጫ አይነት የ ተመረጠው ማስገቢያ የሚገባበትን ወደ እርስዎ የ ማውጫ ማስገቢያ የ ማውጫ አይነት መቀየር አይችሉም በዚህ ንግግር ውስጥ: በሱ ፋንታ: እርስዎ ማጥፋት አለብዎት የ ማውጫ ማስገቢያ ከ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ እንደገና ያስገቡት በ ተለየ የ ማውጫ አይነት
ማስገቢያ
የ ማውጫ ማስገቢያ ማረሚያ አስፈላጊ ከሆነ: እርስዎ የ ማውጫ ማስገቢያ በሚያሻሽሉ ጊዜ: አዲሱ ጽሁፍ የሚታየው በ ማውጫ ውስጥ ብቻ ነው: እና በ ማውጫ ማስገቢያ ማስቆሚያ ውስጥ አይደለም በ ሰድ ውስጥ ለምሳሌ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ማውጫ በ አስተያየቶች እንደ "መሰረታዊ: ይህን ይመልከቱ ባጠቃላይ"
1ኛ ቁልፍ
በርካታ ደረጃ ማውጫ መፍጠሪያ: ስም ይጻፉ: ወይንም ይምረጡ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ: የ አሁኑ ማውጫ ማስገቢያ ስም ከዚህ ስም ከ ታች በኩል ይጨመራል
2ኛ ቁልፍ
የ ሁለተኛ ደረጃ ማውጫ ማስገቢያ ስም ይጻፉ: ወይንም ይምረጡ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ: የ አሁኑ ማውጫ ማስገቢያ ስም ከዚህ ስም በታች በኩል ይጨመራል
ደረጃ
የ ሰንጠረዥ ማውጫ ማስገቢያ ረቂቅ ደረጃ መቀየሪያ
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን ማስገቢያ ከ ማውጫ ውስጥ ማጥፊያ: የ ጽሁፍ ማስገቢያ ከ ሰነድ ውስጥ አይጠፋም
የ ቀስት መጨረሻ በ ግራ
ይዘላል ወደ መጀመሪያው ማውጫ ማስገቢያ ተመሳሳይ አይነት በ ሰነዱ ውስጥ
የ ቀስት መጨረሻ በ ግራ
የ ቀስት መጨረሻ በ ቀኝ
ይዘላል ወደ መጨረሻው ማውጫ ማስገቢያ ተመሳሳይ አይነት በሰነዱ ውስጥ
የ ቀስት መጨረሻ በ ቀኝ
ቀስት ወደ ግራ
ይዘላል ወደ ቀደም ያለው ማውጫ ማስገቢያ ተመሳሳይ አይነት በ ሰነዱ ውስጥ
የ ግራ ቀስት
ቀስት ወደ ቀኝ
ይዘላል ወደ ሚቀጥለው ማውጫ ማስገቢያ ተመሳሳይ አይነት በ ሰነዱ ውስጥ
የ ቀኝ ቀስት
እርስዎ በ ፍጥነት መዝለል ይችላሉ ወደ ማውጫ ማስገቢያ በ መቃኛ መደርደሪያ.