የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ

ማረሚያ የ ተመረጠውን የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ: ይጫኑ ከ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም ከ መጨረሻ ማስታወሻ በፊት እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - የግርጌ ማስታወሻ


ለ ማረም ጽሁፉን የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ይጫኑ በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ ከ ገጹ በታች በኩል ወይንም ከ ሰነዱ መጨረሻ አካባቢ

የ ማስታወሻ ምልክት

በፍጥነት ለ መዝለል ወደ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፍ: ይጫኑ ማስቆሚያ ለ ማስታወሻ በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጠቆሚያውን ከ ምልክት ማድረጊያው ፊት ወይንም ኋላ ማድረግ ይችላሉ: እና ከዛ ይጫኑ Ctrl+Shift+ገጽ ወደ ታች: ወደ ማስቆሚያው ተመልሰው ለ መዝለል ለ ማስታወሻ: ይጫኑ ገጽ ወደ ላይ


ቁጥር መስጫ

ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ የ ቁጥር መስጫ አይነት መምረጫ

በራሱ

ራሱ በራሱ ተከታታይ ቁጥር መስጫ ለሚያስገቡት የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ለ መቀየር ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫን ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ.

ባህሪ

ይህን ምርጫ ይምረጡ ባህሪ ለ መግለጽ: ወይንም ምልክት ለ አሁኑ ግርጌ ማስታወሻ ይህ ፊደል ወይንም ቁጥር ሊሆን ይችላል: የ ተለየ ባህሪ ለ መመደብ: ይጫኑ ከ ታች በኩል ያለውን ቁልፍ

ይምረጡ

ማሰገቢያ የተለየ ባህሪ እንደ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም መጨረሻ ማስታወሻ መጨረሻ

የ ምክር ምልክት

የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ወይንም ጽሁፍ ለ መቀየር ይምረጡት እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ከዚያ ይጫኑ ለ መክፈት የ ዘዴዎች መስኮት እና ያሻሽሉ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ አንቀጽ ዘዴ


አይነት

ይምረጡ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ማስታወሻ አይነት: እንደ የ ግርጌ ማስታወሻ: ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ: የ ግርጌ ማስታወሻ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ከ ላይ በኩል ይሆናል: በ ተቃራኒው የ መጨረሻ ማስታወሻ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ከ ታች በኩል ይሆናል

የ ግርጌ ማስታወሻ

የ መጨረሻ ማስታወሻን ወደ ግርጌ ማስታወሻ መቀየሪያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻን ወደ መጨረሻ ማስታወሻ መቀየሪያ

ቀስት በ ግራ

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወዳለው የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ማንቀሳቀሻ

ምልክት

ቀደም ያለው የ ግርጌ ማስታወሻ

ቀስት በ ቀኝ

በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስቆሚያ ማንቀሳቀሻ

ምልክት

የሚቀጥለው የ ግርጌ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገቢያ ንግግር