ሜዳዎች ማረሚያ
እርስዎ የ ባህሪዎችን ሜዳ ሊያርሙ የሚችሉበት ንግግር መክፈቻ: ይጫኑ ከ ሜዳው ፊት ለ ፊት: እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ በ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ቀስት ቁልፍ በ መጠቀም ቀደም ወዳለው ወይንም ወደሚቀጥለው ሜዳ ለ ማንቀሳቀስ
ይችላሉ ሁለት ጊዜ-መጫን ሜዳውን በ ሰነዱ ውስጥ ሜዳ ለማረም
መመልከቻውን ለ መቀየር በ ሜዳ ስሞች እና በ ሜዳ ይዞታዎች መካከል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች
ከ መረጡ የ DDE አገናኝ በ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ የ አገናኞች ማረሚያ ንግግር ይከፍታል
ከ ፊት ለ ፊት ከ ተጫኑ ከ "ላኪው" አይነት ሜዳ እና ከዛ ይምረጡ ተጠቃሚ ዳታ ንግግር ይከፈታል
የአይነት
የሚያርሙት የ ሜዳ አይነት ዝርዝር
የሚቀጥሉት ንግግር አካሎች ዝግጁ ሆነው የሚታዩት ተመሳሳይ የ ሜዳ አይነት ሲመረጥ ነው
ይምረጡ
የ ሜዳ ምርጫዎች ዝርዝር ለምሳሌ "የተወሰነ" ከ ፈለጉ ሌላ ምርጫ መጫን ይችላሉ ለ ተመረጠው የ ሜዳ አይነት
አቀራረብ
ይምረጡ አቀራረብ ለ ሜዳ ይዞታ: ለ ቀን: ሰአት: እና በ ተጠቃሚ-የሚወሰኑ ሜዳዎች: እንዲሁም እርስዎ መምረጥ ይችላሉ "ተጨማሪ አቀራረብ" በ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ የተለየ አቀራረብ እርስዎ እንደሚያርሙት አይነት ሜዳ ዝግጁ የሆኑ አቀራረቦች ይለያያሉ
ማካካሻ
ለተመረጠው የ ሜዳ አይነት ማካካሻ ማሳያ: ለምሳሌ: ለ "የሚቀጥለው ገጽ" "የ ገጽ ቁጥሮች" ወይንም "ቀደም ያለው ገጽ". እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ: አዲስ ማካካሻ ዋጋ ወደ ገጽ ቁጥር ማሳያ ይጨመራል
መቀየር ከፈለጉ ትክክለኛውን የ ገጽ ቁጥር እና የሚታየውን ቁጥር ሳይሆን አይጠቀሙ የ ማካካሻ ዋጋ: የ ገጽ ቁጥሮች ለ መቀየር ያንብቡ የ ገጽ ቁጥሮች መምሪያ
ደረጃ
የ ተወሰኑትን ዋጋዎች እና የ ረቂቅ ደረጃዎች መቀየሪያ ለ "ምእራፍ" ሜዳ አይነት
ስም
የ ሜዳ ተለዋዋጭ ስም ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ አዲስ ስም ማስገባት ይችላሉ
ዋጋ
የ ሜዳ ተለዋዋጭ የ አሁኑን ዋጋ ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ አዲስ ዋጋ ማስገባት ይችላሉ
ሁኔታው
ሜዳውን ለ ማስጀመር መሟላት ያለበትን ሁኔታ ማሳያ: እርስዎ ከፈለጉ: ማስገባት ይችላሉ አዲስ ሁኔታ
ከዛ: ያለ በለዚያ
የሚታየውን የ ሜዳ ይዞታ መቀየሪያ: እንደ ሁኔታው ይለያያል የ ሜዳው ሁኔታ ሲሟላ እና ሳይሟላ
ማመሳከሪያ
ለ ተመረጠው ሜዳ ማመሳከሪያ ጽሁፍ ማስገቢያ ወይንም ማሻሻያ
የ ማክሮስ ስም
ለ ተመረጠው ሜዳ የ ተመደበውን የ ማክሮስ ስም ማሳያ
ቦታ ያዢ
ለ ተመረጠው ሜዳ የ ጽሁፍ ቦታ ያዢ ማሳያ
ጽሁፍ ማስገቢያ
ከ ሁኔታው ጋር የተገናኘውን ጽሁፍ ማሳያ
መቀመሪያ
የ መቀመሪያ ሜዳ መቀመሪያ ማሳያ
የ ዳታቤዝ ምርጫ
ይምረጡ የ ተመዘገበ ዳታቤዝ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ሜዳ ከ: እንዲሁም እርስዎ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ መቀየር ይችላሉ የ ተመረጠውን ሜዳ የሚያመሳክረውን ወደ
ከፍተኛው ቁጥር
የ ዳታቤዝ መዝገብ ቁጥር ማሳያ የተወሰነው ሁኔታ ሲሟላ የገባውን ለ "ማንኛውም መዝገብ" ሜዳ አይነት በሚሟላ ጊዜ
የ ግራ ቀስት
በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወዳለው ሜዳ መዝለያ በ ተመሳሳይ አይነት ሰነድ ውስጥ ይህ ቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው ሰነዱ ተመሳሳይ አይነት ከሆነ እና ከ አንድ በላይ ተመሳሳይ ሜዳ ሲይዝ ነው
ቀደም ያለው ሜዳ
የ ቀኝ ቀስት
በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው ሜዳ መዝለያ ይህ ቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው ሰነድ ተመሳሳይ አይነት ከ አንድ በላይ ሜዳ ሲይዝ ነው
የሚቀጥለው ሜዳ