የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማረሚያ

ለ ተመረጠው የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማረሚያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ


ማስገቢያ

አጭር ስም

አህፃሮተ ቃል ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማሳያ

ደራሲው: አርእስት

በ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ውስጥ የተያዘውን የ ደራሲውን እና የ አርእስት መረጃ ማሳያ

መፈጸሚያ

እርስዎ የ ቀየሩትን መፈጸሚያ: እና ከዛ መዝጊያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማረሚያ ንግግር

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ

አዲስ

መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: አዲስ ማስገቢያ የሚፈጥሩበት

ማረሚያ

መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: የ አሁኑን ማስገቢያ የሚያርሙበት

በ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ እንዴት እንደሚሰሩ ጠቃሚ ምክር