በራሱ ጽሁፍ

በራሱ ጽሁፍ መፍጠሪያ: ማረሚያ ወይንም ማስገቢያ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዦች እና ሜዳዎች ጋር እንደ በራሱ ጽሁፍ: በፍጥነት በራሱ ጽሁፍ ለማስገባት: አቋራጭ ይጻፉ ለ በራሱ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ F3.

የ ምክር ምልክት

መጫን ይችላሉ ቀስቱን ከ በራሱ ጽሁፍ ምልክት አጠገብ ያለውን ከ ማስገቢያ መደርደሪያ ላይ፡ እና ከዛ ይምረጡ በራሱ ጽሁፍ ማስገባት የሚፈልጉትን


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ጽሁፍ

+F3

በ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

በራሱ ጽሁፍ


በራሱ ጽሁፍ መጠቀሚያ

በራሱ ጽሁፍ

በራሱ ጽሁፍ ንግግር ዝርዝሮች የ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች እና ማስገቢያዎች

ቀሪውን ስም በምጽፈበት ጊዜ እንደ አስተያየት ማሳያ

ማሳያ የ ተጠቆመው ሀሳብ ለ ቃላት መጨረሻ እንደ እርሳታ ምክር እርስዎ ከ ጻፉ በኋላ የ ቃሉን መጀመሪያ ሶስት ፊደል በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ያመሳስላል: የ ተጠቆመውን ሀሳብ ለ መቀበል: ይጫኑ ማስገቢያውን: ከ አንድ በላይ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ከ ተመሳሰለ ቃላቱን እርስዎ የሚጽፉትን ይጫኑ Ctrl+Tab በማስገቢያው ውስጥ ለ መምረጥ ለምሳሌ: ለማስገባት አሻንጉሊት ጽሁፍ: ይጻፉ "አሻን", እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን

ዝርዝር በ ግልባጭ ቅደም ተከተል ለማሳየት: ይጫኑ +Shift+Tab.

ስም

አሁን የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስም ዝርዝር ማሳያ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ጽሁፍ ከ መረጡ: ይጻፉ የ አዲሱን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስም: እና ከዛ ይጫኑ የ በራሱ ጽሁፍ ቁልፍ: እና ከዛ ይምረጡ አዲስ .

አቋራጭ

የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ አቋራጭ ማሳያ: እርስዎ አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ የሚፈጥሩ ከሆነ: መጠቀም የሚፈልጉትን አቋራጭ ይጻፉ

ዝርዝር ሳጥን

የ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች ዝርዝር: ለ መመልከት የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ በ ምድቦች ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ምድብ ላይ ወይንም የ መደመሪያ ምልክት (+) ላይ ከ ምድቡ ፊት ለ ፊት: ለማስገባት በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይምረጡ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

የ ምክር ምልክት

መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎችን ከ አንድ ምድብ ወደ ሌላ


ማስገቢያ

የተመረጠውን የ በራሱ ጽሁፍ ወደ አሁኑ ሰነድ ማስገቢያ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ ካስገቡ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ወደ አንቀጽ ውስጥ: ያስገቡት ጽሁፍ በ ነበረው በ አሁኑ የ አንቀጽ ዘዴ ይሰናዳል


መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ

በራሱ ጽሁፍ

ይጫኑ ተጨማሪ በራሱ ጽሁፍ ትእዛዝ ለማሳየት: ለምሳሌ አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ለ መፍጠር ከ ጽሁፍ ምርጫ ከ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

አዲስ

አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፍጠሪያ እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በሰሩት መሰረት: ማስገቢያው የሚጨመረው አሁን ወደ ተመረጠው በራሱ ጽሁፍ ምድብ ውስጥ ነው: እርስዎ መጀመሪያ ስም ማስገባት አለብዎት ትእዛዙ ለ እርስዎ ከ መታየቱ በፊት

አዲስ (ጽሁፍ ብቻ)

አዲስ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፍጠሪያ እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በሰሩት መሰረት: ንድፎች: ሰንጠረዦች: እና ሌሎች እቃዎችን አያካትትም: እርስዎ መጀመሪያ ስም ማስገባት አለብዎት ትእዛዙ ለ እርስዎ ከ መታየቱ በፊት

ኮፒ

የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

መተኪያ

የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ይዞታ: በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ተመረጠው ምርጫ መቀየሪያ

እንደገና መሰየሚያ

መክፈቻ በራሱ ጽሁፍ እንደ ገና መሰየሚያ እርስዎ የተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ስሙን የሚቀይሩበት

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

ማረሚያ

መክፈቻ የ ተመረጠውን በራሱ አራሚ ለ ማረሚያ በተለየ ሰነድ ውስጥ፡ የሚፈልጉትን ለውጥ ይፈጽሙ እና ይምረጡ ፋይል - በራሱ ጽሁፍ ማስቀመጫ እና ከዛ ይምረጡ ፋይል - መዝጊያ

ማክሮስ

መክፈቻ የ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር: እርስዎ የሚያያይዙበት ማክሮስ ወደ ተመረጠው በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ውስጥ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማክሮስ የ ተገናኙ ከ አንዳንድ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ የቀረቡት በ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እርስዎ በ ፋጠሩት: የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ መፈጠር ያለበት በ " ጽሁፍ ብቻ" ምርጫ ነው: ለምሳሌ: ሀረግ ያስገቡ <field:company> በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እና LibreOffice ይቀይራል ሀረጉን በ ይዞታዎች ከ ዳታቤዝ ሜዳ ከሚመሳሰሉ ጋር

ማምጫ

መክፈቻ ንግግር እርስዎ የሚመርጡበት የ MS 97/2000/XP ቃላት ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት እርስዎ ማምጣት የሚፈልጉትን የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ የያዘ

ምድቦች

መጨመሪያ፡ እንደገና መሰየሚያ ወይንም ማጥፊያ በራሱ ጽሁፍ ምድቦችን

ምድቦች ማረሚያ

መጨመሪያ፡ እንደገና መሰየሚያ ወይንም ማጥፊያ በራሱ ጽሁፍ ምድቦችን

ምድብ

የ ተመረጠውን በራሱ ጽሁፍ ምድብ ስም ማሳያ: የ ምድቡን ስም ለ መቀየር አዲስ ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ እንደገና መሰየሚያ አዲስ ምድብ ለ መፍጠር ስም ይጻፉ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ

መንገድ

ማሳያ የ አሁኑን መንገድ ዳይሬክቶሪ እርስዎ የ መረጡትን በራሱ ጽሁፍ ምድብ ፋይል የሚጠራቀምበትን: እርስዎ የሚፈጥሩ ከሆነ የ በራሱ ጽሁፍ ምድብ: ይምረጡ እርስዎ የ ምድብ ፋይሎች የት እንደሚጠራቀሙ

አዲስ

ያስገቡትን ስም በ መጠቀም በራሱ ጽሁፍ ምድብ መፍጠሪያ ከ ስም ሳጥን ውስጥ

እንደገና መሰየሚያ

የ ተመረጠውን በራሱ አራሚ ምድብ ወደ አስገቡት ስም መቀየሪያ በ ስም ሳጥን ውስጥ

የ ምርጫዎች ዝርዝር

የ ነበሩ በራሱ ጽሁፍ ምድቦች ዝርዝር እና ተስማሚ መንገዶች

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

መንገድ

መክፈቻ የ ማረሚያ መንገድ ንግግር: እርስዎ በራሱ ጽሁፍ የሚቀመጥበት ዳይሬክቶሪ የሚመርጡበት

አዲስ መንገድ ለመጨመር ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ይጫኑ የ መንገድ ቁልፍ ከ በራሱ ጽሁፍ ንግግር ውስጥ

እንደ ዝምድናቸው አገናኞች ማስቀመጫ ወደ

ይህን ቦታ ይጠቀሙ ለማሰናጃ የ LibreOffice ማስገቢያ አገናኝ ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ውስጥ

የ ፋይል ስርአት

አገናኝ ወደ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪ ውስጥ እንደ እርስዎ ኮምፒዩተር አንጻር

ኢንተርኔት

አገናኝ ወደ ፋይሎች ከ ኢንተርኔት አንጻር