መቃኛ

የ መቃኛ መስኮት ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እርስዎ በፍጥነት የሚዘሉበት ወደ ተለያየ ክፍል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: መቃኛ እንዲሁም ዝግጁ ነው ለ እንደ ማሳረፊያ ለ ተንሸራታች መደርደሪያ: እርስዎ እንዲሁም መቃኛ መጠቀም ይችላሉ ለማስገባት አካላቶች ከ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ወይንም ሌላ የ ተከፈተ ሰነድ ውስጥ: እና ዋናውን ሰነድ ለማደራጀት እቃ ለማረም በ መቃኛ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ትእዛዝ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ይችላሉ ማሳረፍ መቃኛውን በ እርስዎ የ መስሪያ ቦታ ጠርዝ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ

መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ


መቃኛውን ለ መክፈት ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ መቃኛውን ለማንቀሳቀስ የ አርእስት መደርደሪያውን ይዘው ይጎትቱ: መቃኛውን ለ ማሳረፍየ መቃኛውን አርእስት ይዘው ይጎትቱ: ወደ ግራ ወይንም ወደ ቀኝ ጠርዝ የ ስራ ቦታ በኩል: መቃኛውን ለ ማንቀሳቀስ ተጭነው ይያዙ Ctrl ቁልፍ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መቃኛው ግራጫ ቦታ ላይ

ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት (+) ከ ምድቡ አጠገብ ያለውን በ መቃኛ ውስጥ ለ መመልከት እቃዎችን በ ምደብ ውስጥ: ለ መመልከት የ እቃዎችን ቁጥር በ ምድብ ውስጥ: የ እርስዎን የ አይጥ መጠቆሚያ በ ምድቡ ላይ ያድርጉ በ መቃኛ ውስጥ: ለ መዝለል ወደ ሌላ እቃ በ ሰነዱ ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ እቃው ላይ በ መቃኛ ውስጥ

ወደ ሚቀጥለው ወይንም ቀደም ወዳለው እቃ ለመዝለል ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት የ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ለመክፈት ይጫኑ የ እቃ ምድብ እና ከዛ ይጫኑ የ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ቀስቶች

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተደበቀው ክፍል በ ሰነድ ውስጥ ግራጫ ሆኖ ይታያል በ መቃኛ ውስጥ: እና ይታያል ጽሁፉ "የ ተደበቀ" እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ ሲያደርጉ: ተመሳሳይ ለ ራስጌ እና ለ ግርጌ ይዞታዎች ይፈጸማል: በ ገጽ ዘዴዎች ውስጥ እርስዎ ባልተጠቀሙት ሰነድ ውስጥ: እና በ ተደበቁ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ: የ ጽሁፍ ክፈፎች: ንድፎች: የ OLE እቃዎች: እና ማውጫዎች ውስጥ


ዋናውን መመልከቻ መቀያየሪያ

መቀያየሪያ በ ዋናው መመልከቻ እና በ መደበኛ መመልከቻ ውስጥ ዋናው ሰነድ ከ ተከፈተ

ምልክት

ዋናውን መመልከቻ መቀያየሪያ

መቃኛ

መክፈቻ የ መቃኛ እቃ መደርደሪያ በ መረጡት ምድብ ውስጥ በፍጥነት ወደሚቀጥለው ወይንም ቀደም ያለው እቃ የሚዘሉበት: ምድብ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ "ቀደም ያለው" እና "ወደሚቀጥለው" ቀስቶች ይጫኑ

ፍለጋውን ለመቀጠል ይጫኑ የ መፈለጊያ መድገሚያውን ምልክት ከ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ

ምልክት

መቃኛ

ቀደም ያለው

በ ሰነዱ ውስጥ ቀደም ወዳለው እቃ ይዘላል፡ ለመወሰን መዝለል ወደሚፈልጉት እቃ ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት እና ከዛ ይጫኑ የ እቃ ምድብ - ለምሳሌ "ንድፎች"

ምልክት

ቀደም ወዳለው እቃ

የሚቀጥለው

በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው እቃ ይዘላል፡ ለመወሰን መዝለል ወደሚፈልጉት እቃ ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት እና ከዛ ይጫኑ የ እቃ ምድብ - ለምሳሌ "ንድፎች"

ምልክት

የሚቀጥለው እቃ

የ ገጽ ቁጥር

የ ገጽ ቁጥር ይጻፉ እርስዎ መዝለል ወደሚፈልጉበት ወደ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን

የ ምክር ምልክት

በፍጥነት መጠቆሚያውን ወደ ሌላ ገጽ ለ ማንቀሳቀስ በ ሰነዱ ላይ እንዳሉ ይጫኑ Shift++F5, መዝለል ወደ ሚፈልጉበት ገጽ ይጻፉ እና ይጠብቁ


ዝርዝር ሳጥን

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ መቃኛ ዝርዝር

ምልክት

ዝርዝር ሳጥን ማብሪያ/ማጥፊያ

ይዞታ መመልከቻ

ሁሉንም ምድቦች በ መቃኛ ውስጥ እና የ ተመረጡትን ምድቦች ማሳያ መካከል መቀያየሪያ

ምልክት

ይዞታ መመልከቻውን መቀየሪያ

የ ምክር ምልክት

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በፍጥነት ራስጌዎችን እና የ ተዛመዱ ጽሁፎችን ለማዘጋጀት: ይምረጡ የ "ራስጌዎች" ምድብ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ የ ይዞታ መመልከቻ ምልክት: አሁን እርስዎ በ መጎተቻ-እና-መጣያ ይዞታዎችን ማስተካከል ይችላሉ


አስታዋሽ ማሰናጃ

ይጫኑ እዚህ ማስታወሻ ለማሰናዳት መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ፡ እስከ አምስት አስታዋሽ መግለጽ ይችላሉ ፡ ወደ አስታዋሽ ለመዝለል ይጫኑ የ መቃኛ ምልክት ከ መቃኛው መስኮት ውስጥ ይጫኑ የ አስታዋሹን ምልክት እና ከዛ ይጫኑ ቀደም ያለው ወይንም የሚቀጥለውን ቁልፍ

ምልክት

አስታዋሽ ማሰናጃ

ራስጌ

መጠቆሚያውን ወደ ራስጌ ወይንም ከ ራስጌ ወደ ሰነዱ የ ጽሁፍ ቦታ ማንቀሳቀሻ

ምልክት

ራስጌ

ግርጌ

መጠቆሚያውን ወደ ግርጌ ወይንም ከ ግርጌ ወደ ሰነዱ የ ጽሁፍ ቦታ ማንቀሳቀሻ.

ምልክት

ግርጌ

ጽሁፍ <-> ማስቆሚያ

በ ግርጌ ማስታወሻ ጽሁፍ እና በ ግርጌ ማስታወሻ ማስቆሚያ መካከል መዝለያ

ምልክት

ጽሁፍ <-> ማስቆሚያ

መጎተቻ ዘዴ

መጎተቻ እና መጣያ ምርጫ ማሰናጃ እቃዎች ከ መቃኛ ውስጥ ወደ ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: እንደ hyperlink. ይጫኑ ይህን ምልክት: እና ከዛ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ምርጫ

ምልክት

መጎተቻ ዘዴ

እንደ Hyperlink ማስገቢያ

መፍጠሪያ hyperlink እቃዎችን በ መጎተቻ እና መጣያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ የ hyperlink በ ሰነዱ ውስጥ ለ መዝለል ወደ የ hyperlink ወደሚያመልክተው ነጥብ

እንደ አገናኝ ማስገቢያ

የ ተመረጠውን እቃ እንደ አገናኝ ማስገቢያ: እርስዎ የሚጎትቱበት እና የሚጥሉበት ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፍ የሚገባው እንደ የሚጠበቅ ክፍል ነው: የ አገናኝ ይዞታዎች ራሱ በራሱ ይሻሻላል ምንጩ በሚቀየር ጊዜ: ወደ በ እጅ ማሻሻያ አገናኝ በ ሰነድ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - አገናኝ እርስዎ መፍጠር አይችሉም አገናኝ ለ ንድፎች: ለ OLE እቃዎች: ማመሳከሪያዎች እና ማውጫዎች

እንደ ኮፒ ማስገቢያ

የ ተመረጠውን እቃ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጎተቻ እና መጣያ፡ እነዚህን መጎተት እና መጣል አይቻልም የ ንድፎችን ኮፒ፡ የ OLE እቃዎች፡ ማመሳከሪያዎች እና ማውጫዎችን

የ ረቂቅ ደረጃ

ይጫኑ በዚህ ምልክት ላይ: እና ይምረጡ የ ራስጌ ረቂቅ ቁጥር ደረጃዎች እርስዎ መመልከት የሚፈልጉትን በ መቃኛ መስኮት ውስጥ እርስዎ እንዲሁም እዚህ ትእዛዝ ጋር መድረስ ይችላሉ በ ቀኝ-በ መጫን ራስጌ በ መቃኛ መስኮት ውስጥ

1-10

ይጫኑ 1 ከ ላይ ያሉትን ራስጌዎች ብቻ ለማየት በ መቃኛው መስኮት ውስጥ እና 10 ሁሉንም ራስጌዎች ለመመልከት

ምልክት

የ እቅድ ደረጃ

ምእራፍ ወደ ላይ

የ ተመረጠውን ራስጌ እና ጽሁፍ ከ ራስጌ በ ታች በኩል ማንቀሳቀሻ: ወደ ላይ አንድ ራስጌ ቦታ በ መቃኛ እና በ ሰነድ ውስጥ: የ ተመረጠውን ራስጌ እና ከ ራስጌ ጋር የሚዛመደውን ጽሁፍ አይደለም: ተጭነው ይያዙ Ctrl, እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት

ምልክት

ምእራፍ ወደ ላይ

ምእራፍ ወደ ታች

የ ተመረጠውን ራስጌ እና ጽሁፍ ከ ራስጌ በ ታች በኩል ማንቀሳቀሻ: ወደ ታች አንድ ራስጌ ቦታ በ መቃኛ እና በ ሰነድ ውስጥ: የ ተመረጠውን ራስጌ እና ከ ራስጌ ጋር የሚዛመደውን ጽሁፍ አይደለም: ተጭነው ይያዙ Ctrl, እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት

ምልክት

ምእራፍ ወደ ታች

ደረጃዎች ማሳደጊያ

ለ ተመረጠው ራስጌ የ ረቂቅ ደረጃ መጨመሪያ: እና ከ ራስጌው በ ታች በኩል በሚፈጠረው ራስጌ: በ አንድ ደረጃ: ለ ተመረጠው ራስጌ የ ረቂቅ ደረጃ ለ መጨመር: ተጭነው ይያዙ Ctrl, እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት

ምልክት

ደረጃዎች ማሳደጊያ

ደረጃዎች ማሳነሻ

የ ተመረጠውን ራስጌ ረቂቅ ደረጃ መቀነሻ: እና የ ራስጌዎች ከ ራስጌ በ ታች የሚታዩ: በ አንድ ደረጃ: የ ተመረጠውን ራስጌ ረቂቅ ደረጃ ይቀንሳል: ተጭነው ይያዙ Ctrl, እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት

ምልክት

ደረጃ ማሳነሻ

ሰነዶች መክፈቻ

ሁሉንም የተከፈቱ የ ጽሁፍ ሰነዶች ስም ዝርዝር: የ ሰነዱን ይዞታ ለ መመልከት በ መቃኛው መስኮት ውስጥ: ይምረጡ የ ሰነዱን ስም ከ ዝርዝር ውስጥ: የ አሁኑ ሰነድ በ መቃኛ ውስጥ ይታያል "ንቁ" በሚል ቃል ከ ስሙ በኋላ በ ዝርዝር ውስጥ

እንዲሁም ይችላሉ በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን በ መቃኛ ውስጥ እና ይምረጡ ማሳያ እና ከዛ ይጫኑ ማየት የሚፈልጉትን ሰነድ