LibreOffice 6.1 እርዳታ
የታተመውን ገጽ በ ቅድመ እይታ ማሳያ ወይንም ቅድመ እይታውን መዝጊያ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ዝርዝር ፋይል - የ ማተሚያ ቅድመ እይታ
የ ማተሚያ ቅድመ እይታ
ምልክቶችን ይጠቀሙ ከ የ ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ የ ሰነዱን ገጾች ለ መሸብለል እና ለማየት ወይንም ሰነዱን ለማተም
ገጽ ወደ ላይ እና ገጽ ወደ ታች ቁልፎችን በመጫን ገጾችን መሸብለል እና ማየት ይችላሉ
ሰነዱን ማረም አይችሉም በ ማተሚያ ቅድመ እይታ ላይ እያሉ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የ ገጽ መመልከቻ እቃ መደርደሪያ