የ መሳሪያዎች መደርደሪያ

የ እቃዎች መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ተግባር ነው

በቅርብ ማሳያ

የ መቀመሪያ ማሳያ መጠን መጨመሪያ በ 25%. የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: ሊደርስባቸው የሚችሉ ዝግጁ የሆኑ ማስያዎች ምርጫ ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ ውስጥ የማሳያ መጠን ይዟል

ምልክት

በቅርብ ማሳያ

በርቀት ማሳያ

የ መቀመሪያ ማሳያ መጠን መጨመሪያ በ 25%. የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: ሊደርስባቸው የሚችሉ ዝግጁ የሆኑ ማስያዎች ምርጫ ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ ውስጥ የማሳያ መጠን ይዟል

ምልክት

በርቀት ማሳያ

100 %

ሰነዱን በ ዋናው መጠን ማሳያ

ምልክት

ማሳያ 100%

ሁሉንም ማሳያ

ጠቅላላ መቀመሪያውን ማሳያ በ ተቻለው ከፍተኛ መጠን አካላቶቹ በሙሉ እንዲካተቱ: መቀመሪያው ያንሳል ወይንም ይጨምራል ስለዚህ የ መቀመሪያ አካላቶች በ ስራ ቦታ ላይ ይታያሉ: የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ ይታያል: ዝግጁ የማሳያ ምርጫ ጋር መድረስ ይችላሉ በ አገባብ ዝርዝር የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ ማሳያ ትእዛዞች እና ምልክቶች ዝግጁ የሚሆነው ለ ሂሳብ ሰነድ ነው: ለ ተጣበቁ የ ሂሳብ እቃዎች አይደለም

ምልክት

ሁሉንም ማሳያ

ማሻሻያ

ይህ ትእዛዝ በ አሁኑ ሰነድ መስኮት ውስጥ መቀመሪያ ያሻሽላል

ለውጦች በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ራሱ በራሱ ያሻሽላል የ በራሱ ማሻሻያ ማሳያ ንቁ ከሆነ

ምልክት

ማሻሻያ

የ መቀመሪያ መጠቆሚያ

ይህን ምልክት ይጠቀሙ ከ እቃ መደርደሪያ ላይ የ መቀመሪያ መጠቆሚያ ለ ማብሪያ ወይንም ለ ማጥፊያ የ መቀመሪያ አካል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ትእዛዝ መስኮት በ ቀጭን የ ድንበር መስመር ይከበባል የ መቀመሪያ መጠቆሚያው ንቁ ሲሆን

ምልክት

የ መቀመሪያ መጠቆሚያ

ምልክቶች

መክፈቻ የ ምልክቶች ንግግር: እርስዎ ምልክቶች መምረጥ የሚችሉበት ለ ማስገባት ወደ መቀመሪያ

ምልክት

ምልክቶች