መመልከቻ

የ ማሳያ መጠን እና መግለጫ ማሰናጃ: የትኛው አካል እንደሚታይ እርስዎ ይወስኑ: በርካታ ትእዛዞች እርስዎ የሚያስገቡት ወደ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ መድረስ ይቻላል በ አይጥ መጠቆሚያ በ መጫን እርስዎ ቀደም ብለው የ አካላቶች ክፍል ከፍተው ከ ነበረ: በ መመልከቻ - አካላቶች.

ማሳያ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice.

በቅርብ ማሳያ

የ መቀመሪያ ማሳያ መጠን መጨመሪያ በ 25%. የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: ሊደርስባቸው የሚችሉ ዝግጁ የሆኑ ማስያዎች ምርጫ ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ ውስጥ የማሳያ መጠን ይዟል

በርቀት ማሳያ

የ መቀመሪያ ማሳያ መጠን መጨመሪያ በ 25%. የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ይታያል: ሊደርስባቸው የሚችሉ ዝግጁ የሆኑ ማስያዎች ምርጫ ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ ውስጥ የማሳያ መጠን ይዟል

ሁሉንም ማሳያ

ጠቅላላ መቀመሪያውን ማሳያ በ ተቻለው ከፍተኛ መጠን አካላቶቹ በሙሉ እንዲካተቱ: መቀመሪያው ያንሳል ወይንም ይጨምራል ስለዚህ የ መቀመሪያ አካላቶች በ ስራ ቦታ ላይ ይታያሉ: የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ ይታያል: ዝግጁ የማሳያ ምርጫ ጋር መድረስ ይችላሉ በ አገባብ ዝርዝር የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ ማሳያ ትእዛዞች እና ምልክቶች ዝግጁ የሚሆነው ለ ሂሳብ ሰነድ ነው: ለ ተጣበቁ የ ሂሳብ እቃዎች አይደለም

ማሻሻያ

ይህ ትእዛዝ በ አሁኑ ሰነድ መስኮት ውስጥ መቀመሪያ ያሻሽላል

ለውጦች በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ራሱ በራሱ ያሻሽላል የ በራሱ ማሻሻያ ማሳያ ንቁ ከሆነ

በራሱ ማሻሻያ ማሳያ

ራሱ በራሱ የተሻሻለውን መቀመሪያ ማሽሻሻያ: ይህን ምርጫ ካልመረጡ መቀመሪያ የሚሻሻውለው ይህን ሲመርጡ ነው መመልከቻ - ማሻሻያ ወይንም ይጫኑ F9.

አካላቶች

እነዚህ ዝርዝሮች አንቀሳቃሾች: ተግባሮች: ምልክቶች እና አቀራረብ ናቸው በ መቀመሪያ ውስጥ ሊያስገቡዋቸው የሚችሉት

ሁኔታዎች መደርደሪያ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ሁኔታዎች መደርደሪያ በ መስኮቱ ከ ታች በኩል

በ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ እቃ መደርደሪያ ወይንም ዝርዝር በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ: ከ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ለመውጣት ይጫኑ የ ሙሉ መመልከቻ ዘዴ ቁልፍ ወይንም ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ