የ መስመር መጨረሻ ማስገቢያ

እንዴት እንደሚጽፉ መቀመሪያ በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ ከ ሁለት መስመር በላይ ያለው (በ እጅ መጨረሻ መስመር ያለው):

ይፍጠሩ የ መስመር መጨረሻ በ መጠቀም የ "አዲስ መስመር" ትእዛዝ: ሁሉም ነገር የሚመጣው ከ መስመር መጨረሻ በኋላ የሚቀመጠው በሚቀጥለው መስመር ላይ ነው

እንዴት እንደሚጠቀሙ በ LibreOffice ሂሳብ