አስተያየቶችን በማስገባት ላይ

እንዴት ነው አስተያየት ማያያዝ የሚቻለው በ ሰነዱ ውስጥ በ መቀመሪያ ላይ የማይታይ?

አስተያየት የሚጀምረው በ ፐርሰንት ምልክት ነው %% እና ይቀጥላል እስከሚቀጥለው መስመር-መጨረሻ ባህሪ ድረስ (ማስገቢያ ቁልፍ) ሁሉም ነገር በዚህ መካከል ያለ ይተዋል እና አይታተምም: በ ጽሁፍ ውስጥ የ ፐርሰንት ምልክት ካለ እንደ ጽሁፍ ነው የሚወሰደው

ለምሳሌ:

a^2+b^2=c^2 %% ፓይታጎሪያን ቴረም