LibreOffice 6.1 እርዳታ
በ ክፍልፋይ ጉዳይ አካፋይ እና ተካፋይ ውጤት: ድምር ሲይዙ: ወዘተ: ዋጋዎች አንድ መሆን ያለባቸው በ ቅንፍ ውስጥ መከበብ አለባቸው
የሚቀጥለውን አገባብ ይጠቀሙ:
{a + c} ከ ላይ 2 = m
ወይንም
m = {a + c} ከ ላይ 2
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ቅንፎች ማስገቢያ