ነባር ባህሪዎችን መቀየሪያ
ነባር አቀራረብ በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ ማሻሻል ይቻላል?
አንዳንድ መቀመሪያ ሁልጊዜ አቀራረባቸው በ ነባር ይደምቃል ወይንም ያዘማል
እርስዎ ከ ፈለጉ እነዚህን ባህሪዎች ማስወገድ ይችላሉ በ መጠቀም "nማድመቂያ" እና "nማዝመሚያ":
a + b
nማዝመሚያ a + ማድመቂያ b.
በ ሁለተኛው መቀመሪያ ውስጥ a አልዘመም: ይህ b ደምቋል: እርስዎ መቀየር አይችሉም የ መደመሪያውን ምልክት በዚህ ዘዴ