ምልክቶች ማረሚያ

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ምልክቶች ለ መጨመር ወደ ምልክት ማሰናጃ: የ ምልክት ማሰናጃ ለማረም: ወይንም የ ምልክት ማስታወሻ ለማሻሻል እርስዎ መግለጽ ይችላሉ አዲስ ምልክቶች ማሰናጃ: ወይንም ማሻሻል የ ነበረውን የ ምልክት ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ምልክቶች - ማረሚያ


ምልክቶች ማረሚያ

አሮጌ ምልክት

የ አሁኑን ምልክት ስም ይምረጡ ምልክቱ: እና የ ምልክቱ ስም: እና ማሰናጃው ምልክቱ ያለበት ቦታ በ ግራ በኩል በ ቅድመ እይታ ክፍል ከ ታች በኩል በ ንግግር ሳጥን ውስጥ ይታያል

አሮጌ ምልክት ማሰናጃ

ይህ የ ዝርዝር ሳጥን የያዘው የ አሁኑን ምልክት ማሰናጃ ነው: እርስዎ ከፈለጉ: የተለየ የ ምልክት ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ

ምልክት

የ ምልክቶች ስም ዝርዝር በ አሁኑ የ ምልክት ማሰናጃ ውስጥ: ይምረጡ ስም ከ ዝርዝር ውስጥ: ወይንም ይጻፉ ስም ለ አዲስ ምልክት መጨመሪያ

አዲስ ምልክት መጨመሪያ

ምልክት ወደ ምልክት ማሰናጃ ለ መጨመር: ይምረጡ ፊደል በ ፊደል ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ምልክት ከ ምልክት ክፍል ውስጥ: በ ምልክት ሳጥን ውስጥ: ለ ምልክቱ ስም ይጻፉ በ ምልክት ማሰናጃ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ምልክት ማሰናጃ: ወይንም ይጻፉ አዲስ የ ምልክት ስም: በ ቀኝ በኩል በ ቅድመ እይታ ክፍል ውስጥ የ ተመረጠው ምልክት ይታያል: ይጫኑ መጨመሪያ እና ከዛ እሺ

የ ምልክቱን ስም ማሻሻያ

የ ምልክት ስም ለ መቀየር: ይምረጡ አሮጌውን ስም ከ አሮጌ ምልክት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ አዲስ ስም ከ ምልክት ሳጥን ውስጥ: ይመርምሩ የሚፈለገው ባህሪ በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ መኖሩን ከ መጫንዎት በፊት በ ማሻሻያ ቁልፍ: ይጫኑ እሺ

ምልክት ማሰናጃ

ምልክት ማሰናጃ ዝርዝር ሳጥን የያዘው ሁሉንም የ ነበሩ የ ምልክት ማሰናጃዎች ስም ነው: እርስዎ የ ምልክት ማሰናጃ ማሻሻል ወይንም አዲስ መፍጠር ይችላሉ

አዲስ የ ምልክት ማሰናጃ መፍጠሪያ

አዲስ የ ምልክት ማሰናጃ ለ መፍጠር: ስም ይጻፉ ለ ምልክት ማሰናጃ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ቢያንስ አንድ ምልክት ይጨምሩ: ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት: በ አዲሱ ስም ስር የ አዲስ ምልክት ማሰናጃ ዝግጁ ይሆናል

ፊደል

የ አሁኑን ፊደል ስም ማሳያ እና የተለያ ፊደል መምረጥ ያስችሎታል

ንዑስ ስብስብ

እርስዎ ከ መረጡ ምንም-ምልክት የሌለው ፊደል ከ ፊደል ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ Unicode ንዑስ ስብስብ በ የትኛው ቦታ የ እርስዎ አዲስ ወይንም የ ታረመ ምልክት የሚቀመጥበትን: ንዑስ ስብስብ በሚመረጥበት ጊዜ: ሁሉም ምልክቶች በዚህ ንዑስ ስብስብ የሚገቡ የ አሁኑ ምልክቶች ስብስብ ይታያል በ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ በኩል

ዘዴ

የ አሁኑ typeface ይታያል: እርስዎ መወየር ይችላሉ የ typeface በ መምረጥ አንድ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

መጨመሪያ

ይጫኑ ይህን ቁልፍ አሁን የሚታየውን ምልክት በ ቀኝ በኩል በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ ለ መጨመር ወደ አሁኑ የ ምልክት ማሰናጃ ውስጥ: አሁን በሚታየው ስም ውስጥ ይቀመጣል በ ምልክት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ስም መወሰን አለብዎት በ ምልክት ስር ወይንም ምልክት ማሰናጃ ውስጥ ይህን ቁልፍ መጠቀም እንዲችሉ: ስሞችን ከ አንድ ጊዜ በላይ መጠቀም አይችሉም

ማሻሻያ

ይጫኑ ይህን ቁልፍ አሁን የሚታየውን ምልክት ስም ለ መቀየር በ ግራ በኩል በ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ: (አሮጌው ስም ይታያል በ አሮጌ ምልክት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ:) እርስዎ ባስገቡት አዲስ ስም ይታያል በ ምልክት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ:

ምልክት ወደ ሌላ ምልክት ማሰናጃ ማንቀሳቀሻ

የ ምክር ምልክት

እንደ ምሳሌ ለማስተላለፍ ትልቅ ALPHA ከ "Greek" ስብስብ ወደ "የተለየ" ስብስብ ውስጥ: ይምረጡ አሮጌ ስብስብ (Greek) እና ከዛ የ ALPHA ምልክት በ መጠቀም ሁለት የላይኛውን ከ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ: ምልክት ይታያል በ ግራ ቅድመ እይታ መስኮት ውስጥ: በ ምልክት ስብስብ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ "የተለየ" ስብስብ: ይጫኑ ማሻሻያ እና ከዛ እሺ የ አልፋ ምልክት አሁን ያለው በ "የተለየ" ምልክት ስብስብ ብቻ ነው


ማጥፊያ

ይጫኑ ለ ማስወገድ የሚታየውን ምልክት በ ግራ ቅድመ እይታ መስኮት አጠገብ ከ አሁኑ የ ምልክት ስብስብ ውስጥ ምንም የ ደህንነት ጥያቄ አይኖርም: የ መጨረሻውን ምልክት ከ ምልክት ስብስብ ውስጥ ማጥፋት እንዲሁም ይጠፋል ከ ምልክት ስብስብስ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

እንዲሁም እርስዎ ይጫኑ መሰረዣ በ ማንኛውም ጊዜ ንግግሩን ለ መዝጋት ምንም ለውጥ ሳይቀመጥ