የ ፊደል መጠኖች

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መወሰን የ ፊደል መጥን ለ እርስዎ መቀመሪያ: ይምረጡ የ ቤዝ መጠን እና ሁሉንም አካላቶች በ መቀመሪያ ውስጥ መጠናቸው ከ ቤዝ አንፃር ይመጠናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ ፊደል መጠን


የ ፊደል መጠን ንግግር

የ ቤዝ መጠን

ሁሉም አካላቶች በ መቀመሪያ ውስጥ በ ተመጣጣኝ የ ተመጠኑ ናቸው ከ ቤዝ አንፃር: የ ቤዝ መጠን ለ መቀየር: ይምረጡ ወይንም ይጻፉ የሚፈለገውን ነጥብ (ነጥብ) መጠን: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ሌሎች መለኪያ ክፍሎች ወይንም ሌላ መለኪያ ደረጃ ራሱ በራሱ ወደ ነጥቦች ይቀይራል

የ ምክር ምልክት

በቋሚነት ለ መቀየር ነባሩን የ ፊደሉን መጠን (12 ነጥብ) የሚጠቀሙበትን በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ: እርስዎ መጀመሪያ መጠን ማሰናዳት አለብዎት (ለምሳሌ: 11 ነጥብ) እና ከዛ ይጫኑ የ ነባርቁልፍ


አንፃራዊ መጠኖች

በዚህ ክፍል ውስጥ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ አንፃራዊ መጠኖች ለ እያንዳንዱ አይነት አካል ከ ማመሳከሪያ ጋር ለ ቤዝ መጠን

ጽሁፍ

ይምረጡ የ ጽሁፍ መጠን በ መቀመሪያ አንፃር ከ ቤዝ መጠን ጋር

ማውጫዎች

ይምረጡ የ አንፃራዊ መጠን ለ ማውጫዎች በ መቀመሪያ ውስጥ ተመጣጣኝ ከ ቤዝ መጠን ጋር

ተግባሮች

ይምረጡ የ አንፃራዊ መጠን ለ ስሞች እና ሌሎች ተግባር አካሎች በ መቀመሪያ ውስጥ ተመጣጣኝ ከ ቤዝ መጠን ጋር

አንቀሳቃሾች

ይምረጡ የ አንፃራዊ መጠን ለ ሂሳብ አንቀሳቃሾች በ መቀመሪያ ውስጥ ተመጣጣኝ ከ ቤዝ መጠን ጋር

መጠኖች

ይምረጡ የ አንፃራዊ መጠን ለ መጠኖች በ መቀመሪያ ውስጥ ተመጣጣኝ ከ ቤዝ መጠን ጋር

ነባር

ይጫኑ ይህን ቁልፍ ለውጡን እንደ ነባር ለማስቀመጥ ለ አዲስ መቀመሪያ. የ ደህንነት ምላሽ ይታያል ከ መቀመጡ በፊት

ነባር ንግግር ማስቀመጫ