ሌሎች ምልክቶች

የ ተለያዩ የ ሂሳብ ምልክቶች ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ሌሎች

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ ሌሎች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


ምልክቶች በ ዝርዝር

ምልክት

በከፊል

ምልክት ማስገቢያ በ ከፊል ለ ማነፃፀር ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: በከፊል

ምልክት

ኢንፊኒቲ

ለ ኢንፊኒቲ ምልክት ማስገቢያ ትእዛዝ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ኢንፊኒቲ ወይንም ኢንፊኒቲ

ምልክት

ናብላ

ምልክት ማስገቢያ ለ ናብላ አቅጣጫ አንቀሳቃሽ ትእዛዝ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ናብላ

ምልክት

እዛ አለ

ለ ነበረ ኳንቶር ምልክት ማስገቢያ ትእዛዝ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ነበር

ምልክት

ይህ አልነበረም

ለ ነበረ ኳንቶር ምልክት ማስገቢያ ትእዛዝ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: አልነበረም

ምልክት

ለ ሁሉም

ምልክት ማስገቢያ ለ አለም አቀፍ መመጠኛ "ለ ሁሉም". ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ለ ሁሉም

ምልክት

h ባር

ለ h-ባር ምልክት ማስገቢያ ትእዛዝ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ለ h-ባር

ምልክት

የ ላምባዳ መደርደሪያ

የ ላምባዳ-መደርደሪያ ትእዛዝ ለ ትእዛዝ መስኮት: የ ላምባዳ መደርደሪያ

ምልክት

ሪያል አካል

ምልክት ማስገቢያ ለ ሪያል አካል ለ ውስብስብ ቁጥር ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ሪያል

ምልክት

ኢማጂነሪ አካል

ምልክት ማስገቢያ ለ ኢማጂነሪ አካል ለ ውስብስብ ቁጥር ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ኢማጂነሪ

ምልክት

ዌርስትራስ p

ይህ ምልክት ያስገባል የ ዌርስትራስ p-ተግባር ምልክት ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ዌርስትራስ p

ምልክት

የ ግራ ቀስት

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ግራ ቀስት ነው ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: የ ግራ ቀስት

ምልክት

የ ቀኝ ቀስት

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ቀኝ ቀስት ነው ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: የ ቀኝ ቀስት

ምልክት

የ ላይ ቀስት

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ላይ ቀስት ነው ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: የ ላይ ቀስት

ምልክት

የ ታች ቀስት

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ታች ቀስት ነው ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: የ ታች ቀስት

ምልክት

ወዘተ

ይህ ምልክት የሚያስገባው ወዘተ ነው (ሶስት ዝቅተኛ ነጥብ በ አግድም). ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ዝቅተኛ ነጥብ

ምልክት

የ ሂሳብ-አክሲስ ኤሊፕስስ

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ አክሲስ-ኤሊፕስስ ነው (ሶስት በ ቁመት መሀከል ላይ በ አግድም ነጥቦች) ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥብ አክሲስ

ምልክት

በ ቁመት ወዘተ

ይህ ምልክት የሚያስገባው የ ቁመት ወዘተ ነው (ሶስት ነጥብ በ ቁመት). ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥብ በ ቁመት

ምልክት

ወደ ላይ በ ሰያፍ ወዘተ

ይህ ምልክት የሚያስገባው ወደ ላይ በ ሰያፍ ወዘተ ነው (ሶስት ነጥቦች በ ሰያፍ ከ ታች በ ግራ ጀምሮ እስከ ላይ በ ቀኝ በኩል ነው)ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥቦች ወደ ላይ ወይንም ነጥቦች በ ሰያፍ ነው

ምልክት

ወደ ታች በ ሰያፍ ወዘተ

ይህ ምልክት የሚያስገባው ወደ ታች በ ሰያፍ ወዘተ ነው (ሶስት ነጥቦች በ ሰያፍ ከ ላይ በ ግራ ጀምሮ እስከ ታች በ ቀኝ በኩል ነው)ትእዛዝ ለ ትእዛዞች መስኮት: ነጥቦች ወደ ታች ነው

ይህ ወደ ኋላ የ ዞረ ኤፕሲሎን በ መጻፍ ማስገባት ይቻላል ወደ ኋላ የ ዞረ ኤፕሲሎን ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ቦታ ያዢ ለማስገባት: ይጻፉ <?>ትእዛዞች መስኮት ውስጥ