አቀራረብ

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

lsup

ምልክት

የ ግራ ኤክስፖነንት

csup

ምልክት

ኤክስፖነንት በ ቀጥታ ከ ባህሪው በላይ

^ ወይንም ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በ ቀኝ ከፍ ብሎ መጻፊያ

ምልክት

የ ቀኝ ኤክስፖነንት

binom

ምልክት

ባይኖሚያል

newline

ምልክት

አዲስ መስመር

lsub

ምልክት

በ ግራ ማውጫ

csub

ምልክት

ማውጫ በ ቀጥታ ከ ባህሪው በታች

_ ወይንም ዝቅ ብሎ መጻፊያ ወይንም በ ቀኝ ዝቅ ብሎ መጻፊያ

ምልክት

በ ቀኝ ማውጫ

stack{...}

ምልክት

የተደረደሩ

`

ምልክት

ትንሽ ክፍተት/ትንሽ ባዶ ቦታ

alignl

ምልክት

በ ግራ ማሰለፊያ

alignc

ምልክት

ማሰለፊያ በ አግድም መሀከል

alignr

ምልክት

በ ቀኝ ማሰለፊያ

matrix{...}

ምልክት

Matrix

~

ምልክት

ሰፊ ቦታ/ክፍተት

nospace{e1 e2 ...}

የ አግድም ክፍተት በ አካላቶች መካከል ማስቆሚያ


አቀራረብ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ አቀራረቦች በ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: አንዳንድ መለያዎች ይታያሉ ከ ታችኛው ግማሽ የ መቀመሪያ አካላቶች ክፍል ውስጥ: የ እነዚህ ምርጫዎች ዝርዝር ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: