ቅንፎች
የተጻፉ (ትእዛዞች) |
ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ |
ትርጉም |
(...) |
መደበኛ ክብ የ ግራ እና የ ቀኝ ቅንፎች |
|
[...] |
የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ቅንፎች |
|
ldbracket ... rdbracket |
የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ድርብ ቅንፎች |
|
lline ... rline |
የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቁመት መስመር |
|
ldline ... rdline |
የ ግራ እና የ ቀኝ ድርብ የ ቁመት መስመሮች |
|
lbrace ... rbrace |
የ ግራ እና የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፎች: የ ቅንፎች ስብስብ |
|
langle ... rangle |
የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች |
|
langle ... mline ... rangle |
የ ግራ እና የ ቀኝ ጠቋሚ አንቀሳቃሽ ቅንፍ |
|
{...} |
የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቡድን ቅንፍ: በ ሰነዱ ላይ አይታዩም እና ምንም ቦታ አይወስዱም |
|
left( ... right) |
ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል |
|
left[ ... right] |
ስኴር ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል |
|
left ldbracket ... right rdbracket |
ድርብ ስኴር ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል |
|
left lbrace ... right rbrace |
ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል |
|
left lline ... right rline |
ነጠላ መስመር: ሊመጠን የሚችል |
|
left ldline ... right rdline |
ድርብ መስመሮች: ሊመጠን የሚችል |
|
left angle ... right angle |
አንግል ቅንፎች ሊመጠን የሚችል |
|
left langle ... mline ... right rangle |
ሊመጠን የሚችል የ ግራ እና የ ቀኝ ጠቋሚ አንቀሳቃሽ ቅንፍ |
|
overbrace |
ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ የ ቅንፍ ስብስብ ከ ላይ |
|
underbrace |
ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ የ ቅንፍ ስብስብ ከ ታች |
|
lfloor ... rfloor |
የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ታችኛው ጠርዞች ጋር |
|
lceil ... rceil |
የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ላይኛው ጠርዞች ጋር |
|
\የ ቀኝ ጠምዛዛ \የ ግራ ጠምዛዛ ወይንም \{ \} |
በ ግራ ጠምዛዛ ቅንፍ ወይንም በ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፍ |
|
\( \) |
የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች |
|
\[ \] |
የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ቅንፎች |
|
\langle \rangle |
የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች |
|
\lline \rline |
የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቁመት መስመር |
|
\ldline \rdline |
የ ግራ እና የ ቀኝ ድርብ የ ቁመት መስመር |
|
\lfloor \rfloor |
የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ታችኛው ጠርዞች ጋር |
|
\lceil \rceil |
የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ላይኛው ጠርዞች ጋር |
|
ምንም |
የሚያሟላ ለ መከልከል አንድ ቅንፍ: እንደ በ ቀኝ ምንም |