ሌሎችም

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

<?>

ቦታ ያዢ

dotsaxis

ምልክት

የ ሂሳብ-አክሲስ ኤሊፕስስ

dotsdown

ምልክት

ወደ ታች በ ሰያፍ ወዘተ

dotslow

ምልክት

ኤሊፕሶች

dotsup or dotsdiag

ምልክት

ወደ ላይ በ ሰያፍ ወዘተ

dotsvert

ምልክት

በ ቁመት ወዘተ

downarrow

ምልክት

ቀስት ወደ ታች

exists

ምልክት

ሁሉም የነበረ: ቢያንስ አንድ አለ

notexists

ምልክት

ሁሉም የነበረ: ምንም የለም

forall

ምልክት

አለም አቀፍ መጠን ለ ሁሉም

hbar

ምልክት

h መስመር በላዩ ላይ

im

ምልክት

ኢማጂነሪ አካል የ ውስብስብ ቁጥር

infinity or infty

ምልክት

መጨረሻ የሌለው

lambdabar

ምልክት

ላምባዳ መስመር በላዩ ላይ

leftarrow

ምልክት

የ ግራ ቀስት

nabla

ምልክት

የ ናብላ አቅጣጫ

partial

ምልክት

በ ከፊል የ መነጨው ወይንም መስመር ማሰናጃ

re

ምልክት

ሪያል አካል የ ውስብስብ ቁጥር

rightarrow

ምልክት

የ ቀኝ ቀስት

uparrow

ምልክት

ቀስት ወደ ላይ

wp

ምልክት

p ተግባር: ዌይርስታራስ p


ሌሎች ምልክቶች

የ ተለያዩ የ ሂሳብ ምልክቶች ማሳያ