ባህሪዎች

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

acute

ምልክት

አክሰንት ከ ላይ በ ቀኝ ከ ባህሪ በላይ

bar

ምልክት

የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በላይ በኩል

bold

ምልክት

ማድመቂያ

breve

ምልክት

ከ ላይ ቅስት መክፈቻ ከ ባህሪ በላይ

check

ምልክት

ወደ ታች የ ተገለበጠ ጣራ

circle

ምልክት

ክብ ከ ባህሪው በላይ

color

ቀለም ትእዛዝ የ ባህሪዎችን ቀለም ይቀይራል: በ መጀመሪያ ያስገቡ የ ቀለም ትእዛዝ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እና ከዛ ያስገቡ የ ቀለም ስም (ጥቁር: ነጭ: ሲያን: ማጄንታ: ቀይ: ሰማያዊ: አረንጓዴ: ወይንም ቢጫ) እና ከዛ የሚቀየረውን ባህሪ ያስገቡ

dddot

ምልክት

ሶስት ነጥብ ከ ባህሪው በላይ

ddot

ምልክት

ሁለት ነጥብ ከ ባህሪው በላይ

dot

ምልክት

ነጥብ ከ ባህሪው በላይ

grave

ምልክት

አክሰንት ከ ታች በ ቀኝ ከ ባህሪ በላይ

hat

ምልክት

"ጣራ" ከ ባህሪው በላይ

ital

ምልክት

ማዝመሚያ

nbold

የ ማድመቂያ መለያዎች ማስወገጃ

nitalic

የ ማዝመሚያ መለያዎች ማስወገጃ

overline

ምልክት

የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በላይ በኩል

overstrike

ምልክት

የ አግድም መደርደሪያ በ ባህሪ ውስጥ

phantom

ምልክት

የ Phantom ባህሪ

tilde

ምልክት

ነጥብ ~ ከ ባህሪው በላይ

underline

ምልክት

የ አግድም መደርደሪያ ከ ባህሪ በታች በኩል

vec

ምልክት

የ አቅጣጫ ቀስት ከ ባህሪ በላይ

widehat

ምልክት

ሰፊ ጣራ: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል

widetilde

ምልክት

ሰፊ ቲልዴ ~: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል

widevec

ምልክት

ሰፊ የ አቅጣጫ ቀስት: እንደ ባህሪው መጠን ይስተካከላል