አንቀሳቃሾች ማሰናጃ
የተጻፉ (ትእዛዞች) |
ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ |
ትርጉም |
aleph |
ካርዲናል ቁጥር |
|
emptyset |
ባዶ ስብስብ |
|
in |
በ ውስጥ ተይዟል |
|
intersection |
የሚጋሩት በ ስብስብ ውስጥ |
|
notin |
በ ውስጥ አልተያዘም |
|
nsubset |
ንዑስ ስብስብ አይደለም ለ |
|
nsubseteq |
ንዑስ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው |
|
nsupset |
ትልቅ ስብስብ አይደለም |
|
nsupseteq |
ትልቅ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው |
|
አለው ወይንም ni |
ይዟል |
|
setc |
ውስብስብ ቁጥር |
|
setminus or bslash |
ልዩነት በ ስብስብ መካከል |
|
setn |
የ ተፈጥሮ ቁጥር |
|
setq |
ራሺናል ቁጥር |
|
setr |
ሪያል ቁጥር |
|
setz |
ኢንቲጀር |
|
slash |
ስላሽ / ለ ክፍያ ውጤት ማሰናጃ (ስላሽ) በ ባህሪዎች መካከል |
|
subset |
ንዑስ ስብስብ |
|
subseteq |
ንዑስ ስብስብ ወይንም እኩል ነው |
|
supset |
ትልቅ ስብስብ |
|
supseteq |
ትልቅ ስብስብ ወይም እኩል ነው |
|
union |
ጠቅላላ የ ስብስቦች |