ዝምድናው

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

< ወይንም lt

ምልክት

ያንሳል

<< ወይንም ll

በጣም ያንሳል

<= ወይንም le

ምልክት

ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል

<> ወይንም neq

ምልክት

እኩል አይደለም

=

ምልክት

ስሌት

> ወይንም gt

ምልክት

ይበልጣል

>= ወይንም ge

ምልክት

ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል

>> ወይንም gg

በጣም ይበልጣል

approx

ምልክት

በግምት

def

የ ተገለጸው እንደ/ በ ትርጉም እኩል ነው ከ

divides

ምልክት

ማካፈያ

dlarrow

ምልክት

ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ግራ

dlrarrow

ምልክት

ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ

drarrow

ምልክት

ቀስት በ ድርብ መስመር ወደ ቀኝ

equiv

ምልክት

እኩል ነው/ተመሳሳይ ነው ከ

geslant

ምልክት

ይበልጣል ወይም-እኩል ይሆናል

leslant

ምልክት

ያንሳል-እኩል ይሆናል

ndivides

ምልክት

አያካፍልም

ortho

ምልክት

ኦርቶጎናል ነው ወደ

parallel

ምልክት

አጓዳኝ ነው ለ

prop

ምልክት

ተመጣጣኝ ነው

sim

ምልክት

ተመሳሳይ ነው

simeq

ምልክት

ተመሳሳይ ወይንም እኩል ነው

toward

ምልክት

ወደ

prec

ምልክት

ቀዳሚ

nprec

ምልክት

አይቀድምም

succ

ምልክት

ተሳክቷል

nsucc

ምልክት

አልተሳካም

preccurlyeq

ምልክት

ይቀድማል ወይም እኩል ነው

succcurlyeq

ምልክት

ተሳክቷል ወይም እኩል ነው

precsim

ምልክት

ይቀድማል ወይም ተመሳሳይ ነው

succsim

ምልክት

ተሳክቷል ወይም ተመሳሳይ ነው

transl

ተመሳሳይ የ ምልክት ምስል ከ

transr

ተመሳሳይ ምልክት ከ ዋናው ከ


ግንኙነቱ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ግንኙነት ተግባሮች የሚታዩት በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ነው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ግንኙነቶች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: