ነጠላ ተግባር እና ሁለት ተግባር መግለጫ አንቀሳቃሽ

የ ተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

-

ምልክት

መቀነሻ

-

ምልክት

- ምልክት

-+

ምልክት

መቀነሻ/መደመሪያ

/

ምልክት

ማካፈያ

*

ምልክት

ማባዣ

+

ምልክት

መደመሪያ

+

ምልክት

+ ምልክት

+-

ምልክት

መደመሪያ/መቀነሻ

and or &

ምልክት

ቡሊያን እና አንቀሳቃሽ

boper

ምልክት የለም: አጠቃቀም:

a boper %SYM1 b

ባይነሪ አንቀሳቃሽ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምልክት ይከተላል: የሚጠቅመው ለ ባይነሪ አንቀሳቃሽ መግለጫ ነው

uoper

ምልክት የለም: አጠቃቀም:

uoper %SYM2 b

ነጠላ ተግባር መግለጫ አንቀሳቃሽ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምልክት ይከተላል: የሚጠቅመው ለ ነጠላ ተግባር አንቀሳቃሽ መግለጫ ነው

cdot

ምልክት

ማባዣ፡ ትንሽ የ ማባዣ ምልክት

circ

ምልክት

የ ተከታታይ አገናኝ ምልክቶች

div

ምልክት

ማካፈያ

neg

ምልክት

ቡሊያን አይደለም

odivide

ምልክት የለም

ስላሽ / በ ክብ ውስጥ

odot

ምልክት የለም

ትንሽ የ ማባዣ ምልክት በ ክብ ውስጥ

ominus

ምልክት የለም

የ መቀነሻ ምልክት በ ክብ ውስጥ

oplus

ምልክት የለም

ምልክት በ ክብ ውስጥ መጨመሪያ

or or |

ምልክት

ቡሊያን ወይንም አንቀሳቃሽ

otimes

ምልክት የለም

ማባዣ ምልክት ጊዜ በ ክብ ውስጥ

over

ምልክት

ማካፈል/ክፍልፋይ

times

ምልክት

ማባዣ

widebslash

ምልክት የለም

ወደ ኋላ ስላሽ \ በ ሁለት ባህሪዎች መካከል: የ ቀኙ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፊያ እና የ ግራ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፊያ

wideslash

ምልክት የለም

ስላሽ / በ ሁለት ባህሪዎች መካከል: የ ግራ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ከፍ ብሎ መጻፊያ እና የ ቀኝ በኩል በ ትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፊያ


Unary/Binary አንቀሳቃሾች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ unary እና binary አንቀሳቃሾች ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: Unary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው ተጽእኖ የሚያደርግ ወደ አንድ ቦታ ያዢ ውስጥ: Binary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው የሚያገናኝ ሁለት ቦታ ያዢዎች ውስጥ: የ ታችኛው ክፍል ቦታ የ አካላቶች ክፍል የሚያሳየው የ እያንዳንዱን አንቀሳቃሽ ነው: በ ዝርዝር አገባብ ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት እንዲሁም ይይዛል የ እነዚህን አንቀሳቃሾች ዝርዝር: እንዲሁም ተጨማሪ አንቀሳቃሾች: እርስዎ አንቀሳቃሽ ከ ፈለጉ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ይጠቀሙ የ አገባብ ዝርዝር ወይንም በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: