ቅንፎች እና ቡድን

ማስታወሻ: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶች በዚህ ምሳሌ ውስጥ የተጠቀመው ጽሁፍ ለማጉላት ነው እና የ መቀመሪያው ይዞታ እና ትእዛዝ አይደለም

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ መቀመሪያ ምሳሌዎች በሚጽፉ ጊዜ በ ትእዛዞችመስኮት ውስጥ ያስታውሱ ክፍተት አስፈላጊ ነው ለ ትክክለኛ አካል


ብሬስ "{}" የሚጠቅሙት መግለጫዎችን በ ቡድን ለማድረግ ነው አዲስ አገላለጽ ለ መፍጠር: ለምሳሌ: "ስኴር ሩት {x * y}"የ ጠቅላላ ውጤቱ ስኴር ሩት ነው: x*y, ነገር ግን: "ስኴር ሩት x * y" የ ስኴር ሩት x በ y ሲባዛ ማለት ነው: ብሬስ ክፍተት አይፈልግም

ቀደም ብሎ ቅንፎች ገብተዋል በ አካላቶች ክፍል ውስጥ:ወይንም በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ እንደ "በ ግራ የ ግራ ጠምዛዛ <?> በ ቀኝ የ ቀኝ ጠምዛዛ": አሁን: የ ግራ እና የ ቀኝ ጥንድ ቅንፍ ማስገባት ይቻላል በ መጠቀም: "የ ግራ ጠምዛዛ" እና "የ ቀኝ ጠምዛዛ": በ ወይንም ያለ ሁለ ገብ ካርድ

ባጠቃላይ (8) የ ተለያዩ አይነቶች ቅንፎች ዝግጁ ናቸው: የ "ጣራ" እና "ወለል" ቅንፎች አንዳንድ ጊዜ የሚጠቅሙት ለ ማጠጋጋት ነው ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ክርክሮችን ወደ የሚቀጥለው ኢንቲጀር: "የ ግራ ጣራ -3.7 የ ቀኝ ጣራ = -3" ወይንም "የ ግራ ወለል -3.7 የ ቀኝ ወለል = -4".

አንቀሳቃሽ ቅንፎች: እንዲሁም የሚታወቁ በ ቅን-ፎች (አንግል ቅንፎች በ ቁመት መስመር መካከል ውስጥ) የ ተለመደ ነው በ ፊዚክስ ምልክቶች ውስጥ: "የ ግራ አንግል a የ መሀከል መስመር b የ ቀኝ አንግል" ወይንም " የ ግራ አንግል a የ መሀከል መስመር b የ መሀከል መስመር c ከላይ d የ መሀከል መስመር e የ ቀኝ አንግል". እርዝመት እና ቦታ ለ ቁመት መስመሮች ሁል ጊዜ በ ትክክል ተመሳሳይ ናቸው ለ መክበቢያው ቅንፎች

ሁሉንም ቅንፎች የሚጠቀሙት በ ጥንድ ነው: ቅንፎች የ ተለመዱ ባህሪዎች አላቸው:

ሁሉም አይነት ቅንፎች ተመሳሳይ በ ቡድን ማድረጊያ ተግባሮች አላቸው እንደ ተገለጸው በ "{}" ቅንፎች

ሁሉም አይነት ቅንፎች: የሚታዩትንም አካትቶ: ባዶ ቡድን መግለጽ ይፈቅዳሉ: የ ተከበበው አገላለጽ ምናልባት ባዶ ሊሆን ይችላል

ቅንፎች መጠናቸውን አያስተካክሉም ለ ተከበበው መግለጫ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ፈለጉ "( a ከ ላይ b )" በ ተስተካከል ቅንፍ ውስጥ ወደ a እና b እርስዎ ማስገባት አለብዎት "በ ግራ" እና "በ ቀኝ". ማስገባት "በ ግራ(a ከ ላይ b በ ቀኝ)" ተገቢውን መመጠኛ ይፈጸማል: ነገር ግን ከሆነ ቅንፎች ራሳቸው የ መግለጫው አካል ከሆኑ መጠናቸው የ ተቀየረ: ይካተታሉ በ መጠን መቀየሪያ ውስጥ: "መጠን 3(a ከ ላይ b)" እና "መጠን 12(a ከ ላይ b)". የ ቅንፍ-ወደ-መግለጫ መጠን በ ምንም መንገድ አይቀየርም

ከ "ግራ" እና "ቀኝ" ያረጋግጣል የ ተለዩ ስራዎች ለ ቅንፎች: እያንዳንዱን ነጠላ ቅንፍ መጠቀም ይቻላል እንደ ክርክር ለ እነዚህ ሁለት ትእዛዞች: የ ቀኝ ቅንፍ በ ግራ ቅንፍ በኩል ቢያደርጉ: ወይንም የ ግራ ቅንፍ በ ቀኝ ቅንፍ በኩል ቢያደርጉ: በ ቅንፍ ፋንታ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ "ምንም" ያሟላል: ይህ ማለት የሚታይ ቅንፍ የለም ማለት ነው እና ለ ቅንፍ የ ተያዘ ምንም ቦታ የለም ማለት ነው: ይህን በ መጠቀም: እርስዎ የሚቀጥለውን መግለጫ መፍጠር ይችላሉ

ተመሳሳይ ህግ ይፈጸማል ለ "ግራ" እና "ቀኝ" እንደ ሌሎቹ ቅንፎች: እንዲሁም ይሰራሉ እንደ ቡድን ገንቢዎች እና ባዶ መግለጫዎችን ይከባሉ

መቀላቀያ ለማይመሳሰሉ ቅንፎች: ነጠላ ቅንፎች እና ቦታውን መቀየሪያ ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ ቅንፎች በ ሂሳብ መቀመሪያዎች ውስጥ ይፈጠራል: የሚቀጥለው መቀመሪያ በሚጻፍ ጊዜ ስህተት ይፈጥራል

መጠቀም "በ ግራ" እና "በ ቀኝ" የ ላይኛውን መግለጫ ዋጋ ያለው ያደርገዋል በ LibreOffice ሂሳብ: "በ ግራ [2, 3 በ ቀኝ )". ነገር ግን: ቅንፎቹ የ ተወሰነ መጠን የላቸውም ምክንያቱም እንደ ክርክሩ አይነት ይስተካከላሉ: ነጠላ ቅንፍ ማሰናዳት ትንሽ አስቸጋሪ ነው: ስለዚህ እርስዎ እዛ ማሳየት ይችላሉ ነጠላ ቅንፎች ከ ተወሰነ መጠን የያዘ ጋር በማስገባት የ "\" (ወደ ኋላ ስላሽ) iከ መደበኛ ቅንፎች በፊት: እነዚህ ቅንፎች ከዛ እንደ ሌላ ምልክት ይሆናሉ እና የ ተለየ የ ቅንፍ ተግባር አይኖራቸውም: ይህም ማለት እንደ ቡድን ገንቢ አይሰሩም ማለት ነው: እና አቅጣጫቸው ይመሳሰላል ከ ሌሎች ምልክቶች ጋር: ይመልከቱ "መጠን *2 \የ ግራ አንግል x \የ ቀኝ አንግል" እና "መጠን *2 የ ግራ አንግል x የ ቀኝ አንግል"

ባጠቃላይ ሙሉ መመልከቻው እንደሚከተለው ነው

በዚህ መንገድ ክፍተት ከ ላይ በኩል እንዳለው መገንባት ይቻላል በ LibreOffice ሂሳብ ያለ ምንም ችግር: \[2", "3\) ወይንም "\]2", "3\[ (ማስጠንቀቂያ: እነዚህ የ ጥቅስ ምልክቶች የ ማስገቢያ አካል ናቸው)

የ ማስታወሻ ምልክት

እባክዎን ያስታውሱ የ ጥቅስ ምልክቶች መግባት አለባቸው እና ማግኘት ይቻላል በ Shift+2 እና በ ጽሁፍ የ ጥቅስ ምልክት አይደልም: ባጠቃላይ: ነጥቦች እንደ (ኮማ በዚህ ጉዳይ ውስጥ) የሚሰናዱት እንደ ጽሁፍ ነው: ነገር ግን እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ "\[2,~3\)" የ ላይኛው ምርጫ ይመረጣል: ያለፈው ምሳሌ: "የ ተወሰነ መጠን" ሁልጊዜ የሚገልጸው የ ቅንፍ መጠን ነው: ጥገኛ የሆነ በሚጠቀሙት የ ፊደል መጠን


የ ታቀፉ ቡድኖች ከ እርስ በርስ አንፃሪው ችግሮች-ነፃ ናቸው: በ መቀመሪያ ባርኔጣ ውስጥ: "{a + b}" የ "ባርኔጣ" የሚታየው በ ቀላሉ መሀከል ላይ ነው በ "{a + b}". እንዲሁም: "ቀይ ቀለም የ ግራ ጣራ የ ቀኝ ጣራ" እና "grave hat የ ግራ አንግል x * y የ ቀኝ አንግል" ስራ ይጠበቃል: ውጤቱ የ ኋለኛው ማወዳደር ይቻላል ከ "grave {hat የ ግራ አንግል x * y የ ቀኝ አንግል}". እነዚህ መለያዎች አይወዳደሩም: ነገር ግን መቀላቀል ይቻላል

ይህ በ ትንሹ ይለያያል ለ ማወዳደር ወይንም በጋራ ለ መጫን መለያዎችን: ይህ አንዳንድ ጊዜ ያጋጥማል በ ፊደል መለያዎች ውስጥ: ለምሳሌ: የትኛው ቀለም ነው ለ b ያለው በ "ቢጫ ቀለም ቀይ ቀለም (የ + አረንጓዴ ቀለም b)", ወይንም የትኛው መጠን ነው ያለው በ "መጠን *4 (a + መጠን /2 b)"? መሰረታዊ መጠን ሲሰጥ ለ 12, ይህን ያህል መጠን አለው 48, 6 ወይንም ቢሆን 24 (የትኛው ነው በ መቀላቀያ ውስጥ የሚታየው)? የሚቀጥሉት መሰረታዊ የ ሪዞሊሽን ደንቦች ናቸው: ወደ ፊት ዘላቂ ሆኖ ይቀጥላል: ባጠቃላይ ደንቦቹ ይፈጸማሉ ለ ሁሉም ቡድን አንቀሳቃሾች: ይህ ተፅእኖ የሚታየው በ ፊደል መለያዎች ላይ ብቻ ነው: እንደ "ማድመቂያ": "ማዝመሚያ", "phantom": "መጠን": "ቀለም" እና "ፊደል" ላይ:

የ ማስታወሻ ምልክት

"ቀለም ..." እና "ፊደል ..." እንዲሁም "መጠን n" (n ዴሲማል ነው) መቀየሪያ የ ነበረውን ተግባር ወይንም ተመሳሳይ አይነት


የ ማስታወሻ ምልክት

ለ "መጠን +n", "መጠን -n", "መጠን *n", እና "መጠን /n" ውጤቱ ለ ተግባሮች የ ተቀላቀለ ነው


የ ማስታወሻ ምልክት

"መጠን *2 መጠን -5 a" እጥፍ ይሆናል ማስጀመሪያው መጠን -5 ነው


የ ማስታወሻ ምልክት

"font sans ( a + font serif b)"


የ ማስታወሻ ምልክት

"መጠን *2 ( a + መጠን /2 b )"


የ ምክር ምልክት

ለ መቀየር የ መቀመሪያ መጠን ይጠቀሙ "መጠን +" ወይንም -,*,/. ይህን አይጠቀሙ "መጠን n". እነዚህ በ ቀላሉ መጠቀም ይችላሉ በ ማንኛውም አገባብ ውስጥ: ይህ እርስዎን የሚያስችለው ካፒ ለ ማድረግ ነው ወደ ሌሎች ቦታዎች: በ መጠቀም ኮፒ እና መለጠፊያ: እና ውጤቱ ተመሳሳይ ነው: በ ተጨማሪ: እንደዚህ ያሉ መግለጫዎች ለውጦችን ይቋቋማሉ መጠን በ ዝርዝር መጠን ውስጥ በጣም በ ተሻለ ሁኔታ እርስዎ ሲጠቀሙ "መጠን n". እርስዎ ይህን ብቻ ከ ተጠቀሙ "መጠን *" እና "መጠን /" (ለምሳሌ: "መጠን *1.24 a ወይንም መጠን /0.86 a") ተመጣጣኝነቱ እንደነበር ይቆያል


የ ምክር ምልክት

ለምሳሌ (በ መሰረታዊ መጠን በ 12 እና 50% ለ ማውጫዎች):


የ ምክር ምልክት

በ ትክክል ተመሳሳይ ተመጣጣኝ ከ "መጠን 18 a_n" እና "መጠን *1.5 a_n".


የ ምክር ምልክት

ይህ ይለያል በ ተለያዩ ይዞታዎች ውስጥ: "x^{መጠን 18 a_n}" እና "x^{መጠን *1.5 a_n}"


የ ምክር ምልክት

ለምሳሌ በ መጠን +n ለ ማነፃፀሪያ: ተመሳሳይ ይመስላሉ:


a_{መጠን 8 n}

a_{መጠን +2 n}

a_{መጠን *1.333 n}

የ ምክር ምልክት

የሚቀጥሉት ምሳሌዎች: ነገር ግን ተመሳሳይ አይመስሉም:


x^{a_{መጠን 8 n}}

x^{a_{መጠን +2 n}}

x^{a_{መጠን *1.333 n}}

የ ምክር ምልክት

ማስታወሻ: ሁሉም n እዚህ የ ተለያየ መጠኖች አላቸው: ይህ መጠን 1.333 ውጤት ነው ከ 8/6, የሚፈለገው መጠን ሲካፈል በ ነባር የ ማውጫ መጠን 6. (የ ማውጫ መጠን 50% በ መሰረታዊ መጠን ከ 12)