ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር

ይህ ሶስተኛ ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ

ምልክቶች ከ ማውጫ ጋር

%PHI^{i_1 i_2 dotsaxis i_n}_{k_1 k_2 dotsaxis k_n}