ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር

ይህ ሌላ ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ

ምልክቶች ከ ማውጫ ጋር

%SIGMA_g^{{}+{}}lsup 3