አቀራረብ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ አቀራረቦች በ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: አንዳንድ መለያዎች ይታያሉ ከ ታችኛው ግማሽ የ መቀመሪያ አካላቶች ክፍል ውስጥ: የ እነዚህ ምርጫዎች ዝርዝር ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:
የሚቀጥለው ሁሉም ሙሉ የሆነ ዝግጁ የ አቀራረብ ምርጫ ነው: በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ: ይህ ምልክት ከ አቀራረብ ምርጫ አጠገብ ያለው የሚያመለክተው እርስዎ መድረስ እንዲሚችሉ ነው ወደ አካላቶች ክፍል ውስጥ በ (ዝርዝር መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ይህ ፊደል "a" የሚያመለክተው ቦታ ያዢ ነው በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ: እርስዎ የሚመድቡት እንደ እያንዳንዱ አቀራረብ: እርስዎ ሊቀይሩት ይችላሉ ይህን ባህሪ በሚፈልጉት ሌላ ፊደል
የ አቀራረብ ምርጫዎች
በ ግራ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ
ማስገቢያ በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ግራ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> በ ግራ ከፍ ብሎ መጻፊያ{<?>} በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ
ማስገቢያ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ በ ቀጥታ ከ ቦታ ያዢው በ ላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> መሀከል ከፍ ብሎ መጻፊያ<?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ በ ቀኝ
ማስገቢያ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ ከ ቦታ ያዢው በ ቀኝ በኩል እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?>^{<?>} በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ወይንም እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በ ቀኝ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም ከፍ ብሎ መጻፊያ
በ ቁመት መከመሪያ (2 አካላቶች)
ማስገቢያ በ ቁመት መከመሪያ (ባይኖሚያል) ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ባይኖሚያል <?><?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ግራ
ማስገቢያ በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ግራ ከ ቦታ ያዢው ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> በ ግራ ዝቅ ብሎ መጻፊያ{<?>} በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ከ ታች
ማስገቢያ በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ቀጥታ ከ ቦታ ያዢው በ ታች እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?> መሀከል ዝቅ ብሎ መጻፊያ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ በ ቀኝ
ማስገቢያ በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ከ ቦታ ያዢው በ ቀኝ በኩል እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?>_{<?>} በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ወይንም እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በ ቀኝ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ወይንም ዝቅ ብሎ መጻፊያ
በ ቁመት መከመሪያ (3 አካላቶች)
ማስገቢያ በ ቁመት መከመሪያ ከ ሶስት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ መከመሪያ {<?>#<?>#<?>} በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ትንሽ ክፍተት
ትንሽ ክፍተት ማስገቢያ በ ቦታ ያዢ እና በ ጽሁፍ አካል መካከል እንዲሁም እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ` በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ትእዛዙ መታየት አለበት ከ ምልክቱ በ ግራ ወይንም በ ቀኝ በኩል ከ ተለዋዋጭ: ቁጥር ወይንም ሙሉ ትእዛዝ አጠገብ
በ ግራ ማሰለፊያ
ይህ ምልክት መመደቢያ ነው በ ግራ- ማሰለፊያ ወደ "a" እና ቦታ ያዢ ማስገቢያ ነው እርስዎ መጻፍ ይችላሉማሰለፊያ l<?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ማሰለፊያ በ አግድም መሀከል
መመደቢያ በ አግድም መሀከል ማሰለፊያ ወደ "a" እና ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ መሀከል ማሰለፊያ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
የ መከመሪያ መነሻ
ይህ ምልክት matrix ያስገባል ከ አራት ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ matrix{<?>#<?>##<?>#<?>} በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:የ አካሉ ቦታ በ ንድፉ ውስጥ የሚታየው በ ሁለት ደረጃ ነው: የ መጀመሪያው የሚወስነው የ መስመር ቁጥር እና ሁለተኛው የ አምድ ቁጥር ነው: እርስዎ ማስፋት ይችላሉ የዚህን matrix በማንኛውም አቅጣጫ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ባህሪዎች በ መጨመር
ክፍተት
ይህ ምልክት ትንሽ ክፍተት ያስገባል በ ቦታ ያዢዎች መካከል እንዲሁም እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ~ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ትእዛዙ መታየት አለበት ከ ምልክቱ በ ግራ ወይንም በ ቀኝ በኩል ከ ተለዋዋጭ: ቁጥር ወይንም ሙሉ ትእዛዝ አጠገብ
ለ ማሰለፊያ በ ማሰለፊያ l, ማሰለፊያ መሀከል እና ማሰለፊያ በ ቀኝ ትእዛዝ ውጤታማ ይሆናል እርስዎ
-
አካፋይ እና ተካፋዮችን ማሰለፊያ: ለምሳሌ: {በ ግራ ማሰለፊያ a}ከ ላይ{b+c}
-
መገንቢያ ባይኖሚያልስ ወይንም መከመሪያ: ለምሳሌ: ባይኖሚያል{2*n}{ማሰለፊያ በ ቀኝ k}
-
አካሎችን በ matrix ማሰለፊያ: ለምሳሌ: matrix{ማሰለፊያ በ ቀኝ a#b+2##c+1/3#ማሰለፊያ በ ግራ d} እና
-
በ አዲስ መስመር መጀመሪያ: ለምሳሌ: a+b-c አዲስ መስመር ማሰለፊያ በ ቀኝ x/y
የ ማሰለፊያ ትእዛዝ በሚጠቀሙ ጊዜ: ያስታውሱ የ
-
ከ መግለጫ መጀመሪያ ላይ ብቻ ይደረጋሉ እና አንድ ጊዜ ብቻ: ስለዚህ እርስዎ መጻፍ ይችላሉ a+b ማሰለፊያ በ ቀኝ c, ነገር ግን አይደለም a+ማሰለፊያ በ ቀኝ b
-
አንዱ ሌላው ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል: ይሄም ማለት በ ሚጽፉ ጊዜ {ማሰለፊያ በ ግራ{ማሰለፊያ በ ቀኝ a}}ከ ላይ{b+c} ማሰለፊያ a በ ቀኝ በኩል
ለ ማሰለፍ የ "matrix" ትእዛዝ በ መጠቀም
matrix{
alignr sin^2 x + cos^2 x#{}={}#alignl 1 ##
alignr cos^2 x #{}={} #alignl 1 - sin^2 x
}
ማሰለፊያ ወደ ግራ
መስመር ወይንም መግለጫ በ ጽሁፍ የሚጀመር ከሆነ: በ ነባር በ ግራ በኩል ይሰለፋል: እርስዎ ይህን መቀየር ይችላሉ በ ማንኛውም በ ማሰለፊያ ትእዛዝ: ለምሳሌ ክምር{a+b-c*d#በ ቀኝ ማሰለፊያ "ጽሁፍ"} ይህ "ጽሁፍ" በ ቀኝ በኩል ተሰልፎ ይታያል: ማስታወሻ: ጽሁፍ ሁል ጊዜ በ ጥቅስ ምልክት መከበብ አለበት
መደበኛ የ ተደራጀ መቀመሪያ ማሰለፍ ይቻላል በ ግራ በኩል ምንም ሳይጠቀሙ በ አቀራረብ - ማሰለፊያ ዝርዝር: ይህን ለማድረግ: ባዶ ሀረግ ያኑሩ: ይህም ማለት የ ተገለበጠ ኮማ ማንኛውንም ጽሁፍ የሚከብብ "": ከ ክፍሉ በፊት በ መቀመሪያ ውስጥ እርስዎ ማሰለፍ በሚፈልጉት: ለምሳሌ: ይጻፉ "" a+b አዲስ መስመር "" c+d ውጤቶቹ በ ሁለቱም እኩሌታ ውስጥ በ ግራ-ይሰለፋል መሀከል ከ መሆን ይልቅ
በ ትእዛዝ መስኮቶትች ውስጥ መረጃ በሚጽፉ ጊዜ: ያስታውሱ አንዳንድ አቀራረብ ክፍተቶች ይፈልጋል ለ ትክክለኛው አካል: ይህ በተለይ እውነት የሚሆነው ዋጋዎች ሲያስገቡ ነው (ለምሳሌ: በ ግራ ከፍ ብሎ መጻፊያ {3}) ከ ቦታ ያዢዎች ይልቅ
ይጫኑ ቅንፎች እና ቡድኖች በበለጠ ለመረዳት ስለ አቀራረብ LibreOffice ሂሳብ.
ጠቃሚ መረጃ ስለ ማውጫዎች እና ኤክስፖነንት እና መመጠኛ እርስዎን ይረዳዎታል የ እርስዎን ሰነድ በ ጥሩ መንገድ እንዲያደራጁ በ ተቻለው መንገድ ሁሉ