ባህሪዎች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ መለያዎች መካከል በ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: አንዳንድ መለያዎች ይታያሉ ከ ታችኛው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: የ እነዚህ መለያዎች ዝርዝር ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም መለያዎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ባህሪዎች

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ መለያዎች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ መለያዎች ለ LibreOffice ሂሳብ: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው የ መለያ የሚያመለክተው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

በሚቀጥለው መለያ ተግባሮች ውስጥ: ይህ ፊደል "a" በ ምልክት ውስጥ የሚገልጸው ቦታ ያዢዎችን ነው: እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን መለያ እንደ ቅደም ተከተሉ: እርስዎ ይህን ባህሪ መቀየር ይችላሉ በ ሌላ ማንኛውም ባህሪ እርስዎ በሚመርጡት:


ተግባሮች መለያ

ምልክት

አኪዩት አክሰንት

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ አኪዩት አክሰንት እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አኪዩት አክሰንት <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ግሬቭ አክሰንት

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ ግሬቭ አክሰንት (ግሬቭ አክሰንት). እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ግሬቭ አክሰንት <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

የ ተገለበጠ ሰርከምፍሌክስ

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር በ የ ተገለበጠ ሰርከምፍሌክስ ("ምልክት ማድረጊያ") በላዩ ላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ምልክት ማድረጊያ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ብሬቬ

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ ከ አክሰንት ብሬቬ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ብሬቬ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ክብ

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር በ ክብ ከ ላዩ ላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ክብ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

የ አቅጣጫ ቀስት

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር ከ አቅጣጫ ቀስት ጋር: እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አቅጣጫ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ቲልዴ

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር በ ቲልዴ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ቲልዴ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሰርከምፍሌክስ

ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ ጋር ሰርከምፍሌክስ ("ባርኔጣ"). እንዲሁም በቀጥታ መጻፍ ይችላሉ ባርኔጣ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

መስመር ከ (መደርደሪያው) በላይ

ማስገቢያ የ መስመር ("መደርደሪያ") ከ ቦታ ያዢ በላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ መደርደሪያ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ነጥብ

ማስገቢያ ቦታ ያዢ ከ ነጥብ በላዩ ላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ነጥብ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሰፊ የ አቅጣጫ ቀስት

ማስገቢያ ሰፊ የ አቅጣጫ ቀስት ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ሰፊ አቅጣጫ ቀስት ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሰፊ ቲልዴ

ማስገቢያ ሰፊ ቲልዴ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሰፊ ቲልዴ በ ቀጥታ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሰፊ ሰርከምፍሌክስ

ማስገቢያ የ ሰፊ ሰርከምፍሌክስ ("ባርኔጣ") ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሰፊ ባርኔጣ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ድርብ ነጥብ

ማስገቢያ ሁለት ነጥቦች ከ ላዩ ላይ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም በቀጥታ መጻፍ ይችላሉ ድርብ ነጥብ <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

መስመር ከ ላይ

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ በላዩ ላይ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ ላዩ ላይ ማስመሪያ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: መስመሩ እራሱን እና እርዝመቱን ያስተካክላል

ምልክት

መስመር ከ ታች

ማስገቢያ መስመር ከ ቦታ ያዢ በ ታች እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ ስሩ ማስመሪያ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

መስመር በሙሉ (መሰረዣ)

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር መስመር (ወይንም በላዩ ላይ) መሰረዣ. እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ላዩ ላይ መሰረዣ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሶስት ነጥብ

ማስገቢያ ሶስት ነጥቦች ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሶስት ነጥቦች <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ግልጽ

ማስገቢያ ቦታ ያዢ ለ ግልጽ ባህሪ: ይህ ባህሪ ቦታ ይወስዳል "a" ነገር ግን አያሳየውም እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ፋንቶም <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ፊደል ማድመቂያ

ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢ ጋር በ ማድመቂያ አቀራረብ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ማድመቂያ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ፊደል ማዝመሚያ

ቦታ ያዢ ማስገቢያ ከ ማዝመሚያ አቀራረብ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ማዝመሚያ <?> ወይንም ማዝመሚያ <?>ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

እንደገና መመጠኛ

የ ፊደል መጠን ለማሻሻል ትእዛዝ ማስገቢያ ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር የ መጀመሪያው ቦታ ያዢ የሚያመለክተው የ ፊደል መጠን ነው: (ለምሳሌ, 12) እና ሁለተኛው ጽሁፍ ነው ለ መደበኛ አካሎች ክፍተት ያስገቡ በ ዋጋዎች መካከል: እርስዎ በቀጥታ ማስገባት ይችላሉ መጠን <?> <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ፊደል መቀየሪያ

የ ፊደሉን አይነት ለ መቀየር ትእዛዝ ማስገቢያ: ከ ሁለት ቦታ ያዢ ጋር: የ መጀመሪያውን ቦታ ያዢ በ ስም ይቀይረዋል በ ፊደል ማስተካከያ : Serif, Sans ወይንም የተወሰነ ሁለተኛውን ቦታ ያዢ ይቀይረዋል በ ጽሁፍ: እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ፊደል <?> <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ይጠቀሙ የ ቀለም ትእዛዝ የ እርስዎን መቀመሪያ ቀለም ለ መቀየር: ይጻፉ ቀለም እና ከዛ ይጻፉ የ ቀለም ስም (ዝግጁ ቀለሞች እነዚህ ናቸው: ነጭ: ጥቁር: ሲያን: ማጄንታ: ቀይ: ሰማያዊ: አረንጓዴ: እና ቢጫ), ከዛ የ መቀመሪያ: ባህሪ ወይንም ተከታታይ ባህሪ: ማስገቢያ ቀለም አረንጓዴ መጠን 20 a ውጤቱ አረንጓዴ ቀለም ፊደል "a" የ ፊደል መጠን 20.

n ማድመቂያ እና n ማዝመሚያ ትእዛዝ ነባሩን ማድመቂያ ወይንም ማዝመሚያ ፊደሎች ያስወግዳል: ለምሳሌ: ማዝመሚያውን ያስወግዳል ከ x በ መቀመሪያ 5 x + 3=28 በ መጻፍ n ማዝመሚያ ከ x በፊት እንደ 5 n ማዝመሚያ x + 3=28.

የ ማስታወሻ ምልክት

መለያዎች "አኪዩት": "ባር": "ብሬቬ": "መመርመሪያ": "ክብ": "ነጥብ": "ሁለት ነጥቦች": "ሶስት ነጥቦች": "ግሬቭ": "ሀት": "ቲልዴ": እና "አቅጣጫ" የ ተወሰነ መጠኖች አላቸው: ስፋታቸውን ወይንም እርዝመታቸውን ማስተካከል አይቻልም በ ረጅም ምልክት በሚቀመጡ ጊዜ


መጠን ለ መቀየር እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መጠን n, +n, -n, *n እና /n , የ n ቦታ ያዢ ነው: ይህ ዘዴ ጠቃሚ ነው የ ቤዝ መጠን መቀመሪያ ጉዳይ ለ መቀየር: የ ትእዛዝ መጠን +n እና መጠን -n የ ነጥብ መጠን መቀየሪያ ነው: እና መጠን *n እና መጠን /n መጠን በ ፐርሰንት መቀየሪያ ነው: ለምሳሌ የ ትእዛዝ መጠን *1.17 የ ባህሪውን መጠን ይጨምረል በ 17%.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ያስታውሱ አንዳንድ ማስገቢያዎች ክፍተት ይፈልጋሉ ለ ትክክል አካል: ይህ በ ተለይ የሚሆነው እርስዎ የ ተወሰነ ዋጋዎች በሚወስኑ ጊዜ ነው ከ ቦታ ያዢውች ይልቅ


በ በለጠ ለመረዳት ስለ አቀራረብ ከ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ ይመልከቱ ቅንፎች እና ቡድን

መረጃ በ መለያዎች , ማውጫዎች እና ኤክስፖነንት እና መመጠኛ ሊረዳዎት ይችላል የ እርስዎን ሰነድ ለማዘጋጀት