ቅንፎች
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ የ ቅንፍ አይነቶች ለ መገንባት የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ቅንፍ አይነቶች ይታያሉ በ ታችኛው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: እነዚህ ቅንፎች ተዘርዘረዋል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ቅንፎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:
የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ የሚታዩ የ ቅንፍ አይነቶች: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው የ ቅንፍ አይነት ማሳያ የሚያመለክተው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ዝርዝር መመልከቻ - አካላቶች) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
የ ቅንፍ አይነቶች
ድርብ ስኴር ቅንፎች
ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ድርብ ስኴር ቅንፍ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ድርብ ስኴር ቅንፍ <?> የ ቀኝ ድርብ ስኴር ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ጠምዛዛ (ጠምዛዛ ቅንፎች)
ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ቅንፍ ውስጥ (ጠምዛዛ ቅንፍ) እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ጠምዛዛ ቅንፍ <?> የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ
ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ቁመት መደርደሪያ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ መስመር <?> የ ቀኝ መስመር በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ
ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ ድርብ ቁመት መደርደሪያ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ ድርብ መስመር <?> የ ቀኝ ድርብ መስመር በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
አንቀሳቃሽ ቅንፎች
ማስገቢያ የ ቦታ ያዢ በ አንቀሳቃሽ ቅንፍ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ግራ አንግል <?> የ መሀከል መስመር <?> የ ቀኝ አንግል በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ክብ ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)
ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል የ ክብ ቅንፎች ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ(<?> በ ቀኝ) በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ስኴር ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)
ሊመጠን የሚችል ስኴር ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዢዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ[<?> በ ቀኝ] በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: የ ቅንፎቹ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ድርብ ስኴር ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)
ሊመጠን የሚችል ድርብ ስኴር ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ ድርብ ቅንፍ <?> በ ቀኝ ድርብ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ድጋፎች (ሊመጠን የሚችል)
ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ ቅንፎች ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ ጠምዛዛ ቅንፎች <?> በ ቀኝ የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፎች በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ (ሊመጠን የሚችል)
ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ነጠላ በ ቁመት መደርደሪያ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ መስመር ውስጥ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ (ሊመጠን የሚችል)
ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል ድርብ በ ቁመት መደርደሪያ ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ መስመር በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
አንግል ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)
ማስገቢያ ሊመጠን የሚችል አንግል ቅንፎች ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ አንግል <?> በ ቀኝ የ ቀኝ አንግል በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ የ ቅንፎች መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
አንቀሳቃሽ ቅንፎች (ሊመጠን የሚችል)
ሊመጠን የሚችል አንቀሳቃሽ ቅንፎች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ በ ግራ የ ግራ አንግል <?> መሀከል መስመር <?> በ ቀኝ የ ቀኝ አንግል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ድጋፎች ከ ላይ (ሊመጠን የሚችል)
ሊመጠን የሚችል የ አግድም ጠምዛዛ ከ ላይ ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ <?> ከ ጠምዛዛ በላይ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ድጋፎች ከ ታች (ሊመጠን የሚችል)
ሊመጠን የሚችል የ አግድም ጠምዛዛ ከ ታች ማስገቢያ ከ ቦታ ያዚዎች ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ <?> ከ ጠምዛዛ በ ታች ማስገቢያ <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: የ ቅንፍ መጠን ራሱ በራሱ ይስተካከላል
ለ ማስገባት የ ወለል ቅንፎች: አይነት በ ግራ የ ወለል ቅንፍ<?> በ ቀኝ የ ወለል ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ለ ማስገባት የ ጣራ ቅንፎች: አይነት በ ግራ የ ጣራ ቅንፍ<?> በ ቀኝ የ ጣራ ቅንፍ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ለ ማስገባት ሊመጠን የሚችል የ ወለል ቅንፎች: ይጻፉ በ ግራ የ ግራ ወለል <?> በ ቀኝ የ ቀኝ ወለል በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ለ ማስገባት ሊመጠን የሚችል የ ጣራ ቅንፎች: ይጻፉ በ ግራ የ ግራ ጣራ<?> በ ቀኝ የ ቀኝ ጣራ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ራሱ በራሱ ቅንፍ ይመጠናል እርስዎ ሲጽፉ በ ግራ እና በ ቀኝ ከ ቅንፍ ትእዛዝ በፊት: ለምሳሌ: በ ግራ(a ከ ላይ b በ ቀኝ) እርስዎ መጠን ማሰናዳት ይችላሉ እና የ ቅንፍ ክፍተት በ መምረጥ አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - ቅንፎች እና የሚፈለገውን ፐርሰንት ያሰናዱ: ምልክት ያድርጉ በ ሁሉንም ቅንፎች መመጠኛ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ውጦችን ለ መፈጸም ለ ሁሉም ቅንፎች በ መቀመሪያ ውስጥ
እርስዎ እንዲሁም ነጠላ ቅንፎች መጠቀም ይችላሉ: ይህን ለማድረግ: ይጻፉ የ ወደ ኋላ ስላሽ \ ከ ትእዛዙ ፊት ለ ፊት: ለምሳሌ: እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ \[ የ ግራ ስኴር ቅንፍ ይታያል ያለ ተነፃፃሪ: ይህ በጣም ጠቃሚ ነው ለ መፍጠር የ ተገለበጡ ቅንፎች ወይንም ለ ክፍተት ለ መገንባት: ማስታወሻ: ምንም-ሊመጠን የማይችል ቅንፎች ብቻ መጠቀም ይችላል እያንዳንዱ: መጠን ለ መቀየር: ይጠቀሙ የ መጠን ትእዛዝ
ምሳሌዎች ነጠላ ቅንፎች
ለ ምንም-ላልተመጠኑ ቅንፎች:
a = \{ \( \[ b አዲስ መስመር
{} + c \] \) \ }
ለ ተመጠኑ ቅንፎች ይጠቀሙ ምንም እንደ ቅንፍ ስም
a = በ ግራ ( a ከ ላይ b በ ቀኝ ምንም አዲስ መስመር
በ ግራ ምንም phantom {a ከ ላይ b} + c በ ቀኝ )
የ phantom አረፍተ ነገር ያረጋግጣል የ መጨረሻው ቅንፍ ትክክለኛ መጠን መሆኑን
እርግጠኛ ይሁኑ ክፍተት (ክፍተት) ማስገባትዎን በ አካላቶች መካከል በሚያስገቡ ጊዜ በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ይህ ያረጋግጣል ትክክለኛ አካል መታወቁን
ጠቃሚ መረጃ ስለ ማውጫ እና ኤክስፖነንት እንዲሁም መመጠኛ እርስዎን አካሎች ለ መቀመሪያ ይረዳዎታል: በበለጠ ለ መረዳት ወይንም ተጨማሪ መረጃ ለ ማግኘት ስለ ቅንፎች ይህን ይመልከቱ ቅንፎች እና ቡድኖች