ተግባሮች

ይምረጡ ተግባር ከ ታችኛው መስኮት ክፍል ውስጥ: እነዚህ ተግባሮች ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ማንኛውም ሌሎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ ተግባሮች

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ ተግባሮች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ ተግባሮች የሚታዩ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው የ ተግባሮች ማሳያ የሚያመለክተው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ዝርዝር መመልከቻ - አካላቶች) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

የ ተግባሮች ዝርዝር

ምልክት

የ ተፈጥሮ ኤክስፖኔንሺያል ተግባር

ማስገቢያ የ ተፈጥሮ ኤክስፖኔንሺያል ተግባር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ተግባር e^<?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም

ማስገቢያ የ ተፈጥሮ (ቤዝ e) ሎጋሪዝም ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም (<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ኤክስፖኔንሺያል ተግባር

ማስገቢያ የ ኤክስፖነንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ኤክስፖነንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሎጋሪዝም

ማስገቢያ የ መደበኛ (ቤዝ 10) ሎጋሪዝም ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሎጋሪዝም (<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሀይል

ማስገቢያ x ተነስቷል በ yኛ ሀይል እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ <?>^{<?>} ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ^ ባህሪ በ ቀኝ በትንንሽ ከፍ ብሎ ወይንም በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ

ምልክት

ሳይን

ማስገቢያ የ ሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ኮሳይን

ማስገቢያ የ ኮሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ኮሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ታንጀንት

ማስገቢያ የ ታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ኮታንጀንት

ማስገቢያ የ ኮታንጀንት ምልክት ከ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ኮታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ሳይን

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ስኴር ሩት

ማስገቢያ የ ስኴር ሩት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ስኴር ሩት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር በ ቀጥታ መጻፍ ይችላሉ ኮታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

nኛ ሩት

ማሳያ የ nኛ ሩት ተግባር ከ ሁለት ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ nኛ ሩት n x ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

አርክ ሳይን

ማስገቢያ የ አርክ ሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አርክ ሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

አርክ ኮሳይን

ማስገቢያ የ አርክ ኮሳይን ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አርክ ኮሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

አርክ ታንጀንት

ማስገቢያ የ አርክ ታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አርክ ታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

አርክ ኮታንጀንት

ማስገቢያ የ አርክ ኮታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ አርክ ኮታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ፍጹም ዋጋ

ማስገቢያ የ ፍጹም ዋጋ ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ፍጹም(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ቦታ ሀይፐርቦሊክ ሳይን

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ቦታ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ቦታ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ቦታ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት

ማስገቢያ የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ተግባር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት(<?>) ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ፋክቶሪያል

ማስገቢያ የ ፋክቶሪያል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ፋክቶሪያል <?> ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ መመደብ ይችላሉ ማውጫ ወይንም ኤክስፖነንት ለ ተግባር: ለምሳሌ: እርስዎ ከጻፉ ሳይን^2x ውጤት በ ተግባር ውስጥ "ሳይን ሲነሳ በ ሀይል በ 2x". ይሆናል


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ ተግባሮች በ እጅ በሚጽፉ ጊዜ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ያስታውሱ ክፍተት ለ አንዳንድ ተግባሮች አስፈላጊ ነው (ለምሳሌ: ፍጹም 5=5 ; ፍጹም -3=3).