አንቀሳቃሾች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ አንቀሳቃሾች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: ሁሉም ዝግጁ አንቀሳቃሾች ይታያሉ በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ዝርዝሩ ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም አንቀሳቃሾች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ - ይምረጡ አንቀሳቃሾች

ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ከዛ ከ አካላቶች ክፍል ይምረጡ አንቀሳቃሾች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም ዝግጁ አንቀሳቃሾች: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው አንቀሳቃሽ ስም የሚያመለክተው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

አንቀሳቃሽ ተግባሮች

ምልክት

መጠን

ማስገቢያ የ መጠን ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ መጠን <?> በቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ድምር

ማስገቢያ የ ድምር ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድምር <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት መስኮት

ምልክት

ውጤት

ማስገቢያ የ ውጤት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ውጤት <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ኮኦፕሮዳክት

ማስገቢያ የ ኮኦፕሮዳክት ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ ኮኦፕሮዳክት <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

የላይኛው እና የታችኛው መጠን

የ መጠን አረፍተ ነገር ማስገቢያ የ ላይኛው እና የ ታችኛው መጠን ለ አስፈላጊ እና ድምር ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ{<?>} ወደ{<?>} <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: የ መጠን አረፍተ ነገር መቀላቀል አለበት ከ ተገቢው አንቀሳቃሽ ጋር: መጠኑ መሀከል ይሆናል ከ ላይ/ከ ታች በ ድምር ባህሪ ውስጥ ይሆናል

ምልክት

ኢንትግራል

ማስገቢያ የ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ኢንቲግራል <?> በቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ድርብ ኢንትግራል

ማስገቢያ የ ድርብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ትሪፕል ኢንትግራል

ማስገቢያ yeትሪፕል ኢንትግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ትሪፕል ኢንትግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ዝቅተኛው መጠን

ማስገቢያ የ ዝቅተኛ መጠን የ አረፍተ ነገር መጠን ለ አስፈላጊ እና ድምር በ ቦታ ያዢዎች ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ከ {<?>}<?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ክብ ኢንትግራል

ማስገቢያ የ ክብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ክብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ድርብ ክብ ኢንትግራል

ማስገቢያ የ ድርብ ክብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ድርብ ክብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

ትሪፕል ክብ ኢንትግራል

ማስገቢያ የ ትሪፕል ክብ ኢንቲግራል ምልክት ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ትሪፕል ክብ ኢንቲግራል <?> በ ቀጥታ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ምልክት

የላይኛው መጠን

የ መጠን አረፍተ ነገር ማስገቢያ የ ላይኛው መጠን ለ ኢንቲግራል እና ድምር ከ ቦታ ያዢ ጋር እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ወደ <?><?> በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: አረፍተ ነገር መወሰኛ መጠቀም የሚቻለው ከ ተገቢው አንቀሳቃሽ ጋር ከ ተቀላቀለ ነው

የ ምክር ምልክት

እርስዎ እንዲሁም መጠኖች መጨመር ይችላሉ ለ አንቀሳቃሽ (ለምሳሌ: ለ ጠቅላላ) መጀመሪያ በ መጫን የሚፈለገውን አንቀሳቃሽ እና ከዛ በ መጫን የ መጠን ምልክት: ይህ ዘዴ ፈጣን ነው ትእዛዝ በ ቀጥታ ከ መጻፍ


ይህ ትእዛዝ ዝቅተኛ መጠን ያስገባል የ ዝቅተኛ መጠን ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር

ይህ ትእዛዝ ከፍተኛ መጠን ያስገባል የ ከፍተኛ መጠን ከ አንድ ቦታ ያዢ ጋር

በ መጻፍ አንቀሳቃሽ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አንቀሳቃሽ በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ: በጣም ጠቃሚ ገጽታ የ ተለዩ ባህሪዎችን ወደ መቀመሪያ እንዲዋሀዱ: ለምሳሌ: የ አንቀሳቃሽ %theta x በ መጠቀም የ አንቀሳቃሽ ትእዛዝ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ባህሪዎች በ ነባር አይደለም LibreOffice ባህሪ ማሰናጃ: አንቀሳቃሽ መጠቀም ይቻላል በ ግንኙነት መጠን ውስጥ: ለምሳሌ: አንቀሳቃሽ % ስብስብ ከ {i=1} ወደ n x_{i} በዚህ ምሳሌ ውስጥ: የ ስብስብ ምልክት የሚታየው በ ስም ነው ስብስብ ነገር ግን: ይህ አንዱ በ ቅድሚያ የ ተወሰነ ምልክቶች አይደለም: ለ መግለጽ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ምልክቶች ይምረጡ የተለየ እንደ ምልክት ማሰናጃ በሚታየው ንግግር ውስጥ: ከዛ ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ: በሚቀጥለው ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ ተለየ እንደ ምልክት ማሰናጃ እንደገና: ከዛ ስም ያስገቡ በ ምልክት ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: "ስብስብ" እና ከዛ ይጫኑ የ ስብስብ ምልክት በ ምልክቶች ማሰናጃ ውስጥ: ይጫኑ መጨመሪያ እና ከዛ እሺ ይጫኑ መዝጊያ ለ መዝጋት የ ምልክቶች ንግግር: እርስዎ አሁን ጨርሰዋል እና መጻፍ ይችላሉ የ ስብስብ ምልክት በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: በ ማስገባት አንቀሳቃሽ %ስብስብ :

የ ምክር ምልክት

መጠን ማዘጋጀት ይቻላል በ ሌላ መንገድ ከ አንቀሳቃሽ መሀከል ከ ላይ/ከ ታች በኩል: ይጠቀሙ የ ቀረበውን ምርጫ በ LibreOffice ሂሳብ እንዴት እንደሚሰሩ በ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ እና በትንንሹ ዝቅ ብሎ መጻፊያ ማውጫዎች: ለምሳሌ: ይጻፉ ድምር_a^b c በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለማዘጋጀት መጠኖችን በ ቀኝ ከ ድምር ምልክት በኩል: የ እርስዎ መጠን ማስገቢያ ረጅም አገላለጽ ከያዘ: እርስዎ በ ቡድን ቅንፎች ውስጥ ማድረግ አለብዎት: ለምሳሌ: ድምር_{i=1}^{2*n} b. መቀመሪያ በሚያመጡ ጊዜ ከ እሮጌ እትሞች ይህ ራሱ በራሱ ይሰራል: ክፍተት ለ መቀየር (ክፍተት) በ ባህሪዎች መካከል ይምረጡ አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - ማውጫዎች ወይንም አቀራረብ - ክፍተት - ምድብ - መጠኖች ተጨማሪ መሰረታዊ መረጃ ስለ ማውጫዎች በ ሌላ ቦታ ይሰጣል በ እርዳታ ውስጥ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እርስዎ መረጃ በ እጅ በሚጽፉበት ጊዜ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ:፡ ያስታውሱ የ ቁጥር አንቀሳቃሾች ክፍተት ይፈልጋሉ ለ ትክክለኛ አካል: ይህ በተለይ እውንውት የሚሆነው የ እርስዎ አንቀሳቃሾች ዋጋ ሲያቀርቡ በ ቦታ ያዢዎች ፋንታ: ለምሳሌ: lim a_{n}=a.