Unary/Binary አንቀሳቃሾች
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ unary እና binary አንቀሳቃሾች ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: Unary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው ተጽእኖ የሚያደርግ ወደ አንድ ቦታ ያዢ ውስጥ: Binary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው የሚያገናኝ ሁለት ቦታ ያዢዎች ውስጥ: የ ታችኛው ክፍል ቦታ የ አካላቶች ክፍል የሚያሳየው የ እያንዳንዱን አንቀሳቃሽ ነው: በ ዝርዝር አገባብ ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት እንዲሁም ይይዛል የ እነዚህን አንቀሳቃሾች ዝርዝር: እንዲሁም ተጨማሪ አንቀሳቃሾች: እርስዎ አንቀሳቃሽ ከ ፈለጉ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ይጠቀሙ የ አገባብ ዝርዝር ወይንም በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:
የሚቀጥሉት ሙሉ ዝርዝር ናቸው ለ ሁሉም unary and binary አንቀሳቃሾች: ይህ ምልክት አጠገብ ያለው አንቀሳቃሽ የሚያመለክተው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ መድረስ እንደሚቻል ነው (ይምረጡ መመልከቻ - አካላቶች ) ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
Unary and Binary አንቀሳቃሾች
እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ unary አንቀሳቃሽ በ መጻፍ uoper በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ተከትሎ አገባብ ለ ባህሪ: ይህ ተግባር በጣም ጠቃሚ ነው ለ ተለዩ ባህሪዎችን ወደ መቀመሪያ ውስጥ ለማዋሀድ: ለምሳሌ: የ ትእዛዝ uoper %ቴታ x ይፈጥራል ትንሽ የ ግሪክ ፊደል ቴታ (አካል ለ LibreOffice ሂሳብ ባህሪ ማሰናጃ): እርስዎ እንዲሁም ባህሪዎች ማስገባት ይችላሉ አይደለም በ LibreOffice ባህሪ ማሰናጃ በ መምረጥ መሳሪያዎች - ምልክቶች - ማረሚያ
እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ binary ትእዛዞች በ መጻፍ boper ወደ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ለምሳሌ: ይህ ትእዛዝ y boper %theta x ይፈጥራል ትንሽ የ Greek ፊደል theta ተከትሎ በ y እና ተከትሎ በ x እርስዎ እንዲሁም ባህሪዎች ማስገባት ይችላሉ አይደለም በ LibreOffice ባህሪ ማሰናጃ በ መምረጥ መሳሪያዎች - ምልክቶች - ማረሚያ.
በ መጻፍ <?> ክብ መደመሪያ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ክብ መደመሪያ አንቀሳቃሽ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይጻፉ <?>ክብ መቀነሻ<?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ክብ መቀነሻ አንቀሳቃሽበ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይጻፉ <?> ክብ ነጥብ <?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ለማስገባት የ ክብ ነጥብ አንቀሳቃሽ በ መቀመሪያ ውስጥ
ይጻፉ <?>ክብ ማካፈያ<?> በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ለማስገባት የ ክብ ማካፈያ አንቀሳቃሽ በ መቀመሪያ ውስጥ
ይጻፉ a ሰፊ ስላሽ b በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለ መፍጠር ሁለት ባህሪዎች ከ ስላሽ ጋር (ከ ታች በ ግራ በኩል እስከ ላይ በ ቀኝ በኩል) በ መካከለቸው: ባህሪዎች ይሰናዳሉ እንደ ሁሉም ነገር ከ ስላሽ በ ግራ በኩል ወደ ላይ: እና ሁሉም ነገር በ ቀኝ በኩል ወደ ታች: ይህ ትእዛዝ እንዲሁም ዝግጁ ነው በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይጻፉ a ሰፊ ስላሽ b በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ለ መፍጠር ሁለት ባህሪዎች ከ slash ጋር (ከ ላይ በ ግራ በኩል እስከ ታች በ ቀኝ በኩል) በ መካከለቸው: ባህሪዎች ይሰናዳሉ እንደ ሁሉም ነገር ከ ስላሽ በ ግራ በኩል ወደ ታች: እና ሁሉም ነገር በ ቀኝ በኩል ወደ ላይ: ይህ ትእዛዝ እንዲሁም ዝግጁ ነው በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ
አይነት ንዑስ ወይንም ንዑስ በ ትእዛዞች መስኮት ለ መጨመር ማውጫ እና ሀይል ለ ባህሪዎች በ እርስዎ መቀመሪያ: ለምሳሌ: ንዑስ 2.
እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ ሁለት ነጥብ ':' እንደ ማካፈያ ምልክት: ይምረጡ መሳሪያዎች - ምልክቶች ወይንም ይጫኑ በ ምልክቶች ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ በ ንግግር ይታያል: እና ከዛ ይምረጡ የ ተለየ ምልክት ማሰናጃ: ትርጉም ያለው ስም ያስገቡ ለ ምልክት ለምሳሌ: "ማከፈያ" እና ከዛ ይጫኑ በ ሁለት ነጥብ ማሰናጃ ምልክት ላይ: ይጫኑ መጨመሪያ እና ከዛ እሺ ይጫኑ እሺ ለ መዝጋት የ ምልክቶች ንግግር: አሁን አዲስ ምልክት መጠቀም ይችላሉ: በዚህ ጉዳይ ሁለት ነጥብ: በ ማስገባት ስም ከ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: ለምሳሌ: a %ሲካፈል b = c.
እርስዎ መረጃ በ እጅ በሚያስገቡ ጊዜ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: እባክዎን ያስታውሱ የ ቁጥር አንቀሳቃሾች በ አካሎች መከከል ክፍተት እንደሚፈልጉ በ ትክክለኛ አክል ውስጥ: ይህ በተለይ እውነት ነው እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ ዋጋዎችን ከ ቦታ ያዢዎች ይልቅ በ እርስዎ አንቀሳቃሾች ውስጥ: ለምሳሌ: ለማካፈል 4 ሲካፈል በ 3 ወይንም a ሲካፈል በ b.