ማሻሻያ

ይህ ትእዛዝ በ አሁኑ ሰነድ መስኮት ውስጥ መቀመሪያ ያሻሽላል

ለውጦች በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ራሱ በራሱ ያሻሽላል የ በራሱ ማሻሻያ ማሳያ ንቁ ከሆነ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - ማሻሻያ

F9 ቁልፍ

በ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ማሻሻያ