ሁሉንም ማሳያ

ጠቅላላ መቀመሪያውን ማሳያ በ ተቻለው ከፍተኛ መጠን አካላቶቹ በሙሉ እንዲካተቱ: መቀመሪያው ያንሳል ወይንም ይጨምራል ስለዚህ የ መቀመሪያ አካላቶች በ ስራ ቦታ ላይ ይታያሉ: የ አሁኑ ማሳያ መጠን በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ ይታያል: ዝግጁ የማሳያ ምርጫ ጋር መድረስ ይችላሉ በ አገባብ ዝርዝር የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ አገባብ ዝርዝር በ ስራ ቦታ እንዲሁም የ ማሳያ ትእዛዞች ይዟል: የ ማሳያ ትእዛዞች እና ምልክቶች ዝግጁ የሚሆነው ለ ሂሳብ ሰነድ ነው: ለ ተጣበቁ የ ሂሳብ እቃዎች አይደለም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - ሁሉንም ማሳያ

በ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ሁሉንም ማሳያ