የ ምርጫዎች መደርደሪያ

ለማሳየት የ ምርጫዎችን መደርደሪያ ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ምርጫዎች.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡመመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ምርጫዎች


ማዞሪያ ዘዴ እቃውን ከ ተጫኑ በኋላ

የ አይጥ-መጫኛ ባህሪ መቀየሪያ: ስለዚህ የ ማዞሪያ እጄታዎች ይታያሉ: እርስዎ እቃውን ከ ተጫኑ በኋላ እና ከዛ ይጫኑ እንደገና እጄታውን ይዘው ይጎትቱ እርስዎ እቃው እንዲዞር በሚፈልጉት አቅጣጫ

ምልክት

እቃውን ከተጫኑ በኋላ ማሽከርከሪያ ዘዴ

መጋጠሚያ ማሳያ

መጋጠሚያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

መጋጠሚያ ማሳያ

መቁረጫ መስመሮች ማሳያ

የ መቁረጫ መስመር ማሳያ ወይንም መደበቂያ ስለዚህ እርስዎ እቃዎችን ማሰለፍ ይችላሉ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: የ መቁረጫ መስመር ለ ማስወገድ: ከ ተንሸራታቹ ውጪ ይጎትቱት

ምልክት

የ መቁረጫ መስመሮች ማሳያ

የ እርዳታ መስመሮች በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ

እቃዎች በሚንቀሳቀሱ ጊዜ መምሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

የ እርዳታ መስመሮች በ ማንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ

መጋጠሚያው ላይ መቁረጫ

መወሰኛ ይንቀሳቀሱ እንደሆን ክፈፎች: መሳያ አካሎች: እና መቆጣጠሪያዎች ብቻ በ መጋጠሚያ ነጥቦች መካከል: ሁኔታውን ለ መቀየር የ መቁረጫ መያዣ ብቻ ለ አሁኑ ተግባር: እቃ ይጎትቱ ተጭነው ይዘው የ .

ምልክት

መጋጠሚያው ላይ መቁረጫ

መቁረጫ መስመሮች ላይ መቁረጫ

የ ተጎተተውን እቃ ጠርዝ መቁረጫ ወደ ቅርቡ መቁረጫ መስመር አጠገብ እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቀ ጊዜ

ምልክት

መቁረጫ መስመሮች ላይ መቁረጫ

የ ገጽ መስመሮችን መቁረጫ

የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ገጽ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

የ ገጽ መስመሮችን መቁረጫ

የ እቃው ድንበር ላይ መቁረጫ

የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ንድፍ እቃ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

የእቃውን ድንበር ላይ መቁረጫ

የ እቃው ነጥቦች ላይ መቁረጫ

የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ንድፍ እቃ ነጥብ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

የእቃውን ነጥቦች መቁረጫ

በፍጥነት ማረሚያ ማስቻያ

ከበራ: እርስዎ ጽሁፍ ማረም ይችላሉ ወዲያውኑ የ ጽሁፍ እቃ ከ ተጫኑ በኋላ: ከጠፋ: እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ጽሁፍ ለማረም

ምልክት

በፍጥነት ማረሚያ ማስቻያ

የ ጽሁፍ ቦታ ብቻ መምረጫ

የ ጽሁፍ ክፈፍ በ መጫን ጽሁፍ ላይ ይመርጡ እንደሆን መወሰኛ

ምልክት

የ ጽሁፍ ቦታ ብቻ ይምረጡ

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ጽሁፍ ለመጨመር

የ አይጥ-መጫኛ ባህሪ መቀየሪያ: ስለዚህ እርስዎ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ እቃው ላይ ጽሁፍ ለ መጨመር ወይንም ለ ማረም

ምልክት

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ጽሁፍ ለመጨመር

እቃዎችን በ ባህሪያቸው ማሻሻያ

ይህ ምልክት በ ምርጫዎች መደርደሪያ ላይ ካስጀመሩት: እቃዎች የሚታዩት እንደ ባህሪያቸው ነው: ነገር ግን በ 50% ግልጽነት ነው: እርስዎ በሚስሉ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ይህ ምልክት ካልጀመረ ቅርጽ ብቻ ነው የሚታየው በሚስሉ ጊዜ እና እቃው ይታያል ከ ሁሉም ባህሪዎች ጋር እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ

ምልክት

እቃዎችን በ ባህሪያቸው ማሻሻያ

ከ ሁሉም ቡድኖች መውጫ

ከ ሁሉም ቡድኖች መውጫ እና ወደ መደበኛው መመልከቻ መመለሻ

ምልክት

ከሁሉም ቡድኖጭ መውጫ