የ እቅድ መደርደሪያ
በ እቅድ መመልከቻ የ እቅድ መመልከቻ መደርደሪያ አዘውትረው የሚጠቀሙበት የ ማረሚያ መሳሪያዎች ይዟል ይጫኑ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት የ እቃ መደርደሪያ ተጨማሪ ትእዛዞችን የያዘ ለ መክፈት
መጀመሪያ ደረጃ
መደበቂያ ሁሉንም የ ተንሸራታች ራስጌዎች በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: ከ ተንሸራታቹ ራስጌ በስተቀር: የ ተደበቁ ራስጌዎች የሚታየው በ ጥቁር መስመር ነው: ከ ተንሸራታቹ ራስጌ ፊት ለ ፊት: ራስጌዎቹን ለማሳየት: ይጫኑ የ ሁሉንም ደረጃዎች ምልክት
ሁሉንም ደረጃ
በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ ያሉትን የ ተደበቁ ራስጌዎች ማሳያ: ሁሉንም ራስጌዎች ለ መደበቅ በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ ከ ተንሸራታች ራስጌ በስተቀር: ይጫኑ የ መጀመሪያ ደረጃ ምልክት
መደበቂያ ንዑስ ነጥቦች
የ ተመረጠውን ራስጌ ንዑስ ራስጌ መደበቂያ: የ ተደበቁ ንዑስ ራስጌዎች የሚታዩት በ ጥቁር መስመር ነው ከ ራስጌ ፊት ለ ፊት: ለማሳየት ዝቅተኛ ራስጌዎች ደረጃ: ይጫኑ የ ንዑስ ራስጌዎች ማሳያ ምልክት
አቀራረብ ማብሪያ/ማጥፊያ
ለ ተንሸራታች ራስጌ የ ባህሪ አቀራረብ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: መክፈቻ በ ዘዴዎች አቀራረብ መስኮት ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ዘዴ ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ