የ ሁኔታዎች መደርደሪያ

የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ስለ እርስዎ ሰነድ እንዲሁም የተመረጠውን እቃ ነው: እርስዎ ሁለትጊዜ-ይጫኑ በ አንዳንድ እቃዎች ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ለ መክፈት የተዛመዱ የ ንግግር መስኮቶች

የ አሁኑ መጠን

የ መጠቆሚያውን የ X እና Y ቦታ እና የ ተመረጠውን እቃ መጠን ማሳያ

ማሳያ

የ አሁኑን ገጽ ማሳያ መጠን መወሰኛ

ሰነድ መቀየሪያ

በ ሰነዱ ላይ የ ተደረገው ለውጥ ካልተቀመጠ: የ "*" ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ይህ ለ አዲስ ሰነድም ይፈጸማል ገና ላልተቀመጠ ሰነድ

የ አሁኑ ተንሸራታች/ደረጃ

የ አሁኑን ተንሸራታች ቁጥር ማሳያ እንዲሁም ጠቅላላ የተንሸራታች ቁጥሮችን

የ አሁኑ ገጽ ዘዴ

የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴ ማሳያ: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ዘዴውን ለ ማረም በ ቀኝ-ይጫኑ ሌላ ዘዴ ለ መምረጥ