እቃ መደርደሪያ
የ መሳያ መደርደሪያ
የ መሳያ መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን የ ማረሚያ መሳሪያዎች ነው: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት ተጨማሪ የ እቃ መደርደሪያ ትእዛዞች ያላቸውን
የ እቅድ መደርደሪያ
በ እቅድ መመልከቻ የ እቅድ መመልከቻ መደርደሪያ አዘውትረው የሚጠቀሙበት የ ማረሚያ መሳሪያዎች ይዟል ይጫኑ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት የ እቃ መደርደሪያ ተጨማሪ ትእዛዞችን የያዘ ለ መክፈት
የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ
የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ የ ያዛቸው በ ሰንጠረዥ ሲሰሩ የሚያስፈልጉ ተግባሮች ናቸው: የሚታዩትም መጠቆሚያውን ወደ ክፍሉ ላይ ሲያደርጉ ብቻ ነው
ቀለም መደርደሪያ
ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ ቀለም መደርደሪያ ለማሻሻል ወይንም ለ መቀየር የሚታየውን የ ቀለም ሰንጠረዥ ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለሞች tab.
የ ሁኔታዎች መደርደሪያ
የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ስለ እርስዎ ሰነድ እንዲሁም የተመረጠውን እቃ ነው: እርስዎ ሁለትጊዜ-ይጫኑ በ አንዳንድ እቃዎች ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ለ መክፈት የተዛመዱ የ ንግግር መስኮቶች
መመደቢያ መደርደሪያ
የ መመደቢያ መደርደሪያ የያዘው መሳሪያ ሰነድ በ ጥንቃቄ ለመያዝ ነው
የ መመደቢያ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ዝርዝር ሳጥኖች እርስዎ እንዲመርጡ ነው ለ ሰነድ ደህንነት እንደ ምርጫዎ BAF የ ምድብ አሰራር እና BAILS ደረጃዎች LibreOffice ይጨምራል የ ሜዳዎች ማስተካከያ በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ ( ፋይል -> ባህሪዎች ሜዳዎች ማስተካከያ tab) የ መመደቢያ አሰራር ለማስቀመጥ በ ሰነድ metadata. ውስጥ
ይሂዱ ወደ ዝርዝር መመልከቻ -> እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ መመደቢያ
ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎች: ቻርትስ: ሰንጠረዦች እና ምስሎች መጨመሪያ