መሳሪያዎች

የ ቃላት ማረሚያ መሳሪያዎችን ይዟል: ከ እቃዎች አዳራሽ ስእሎች ወደ ሰነዶች መጨመር ይችላሉ እንዲሁም ዝርዝሮችን ለማዋቀሪያ እና የ ፕሮግራም ምርጫዎችን ለ ማሰናጃ

ፊደል አራሚ

ፊደል በ እጅ መመርመሪያ

ቋንቋ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ ቋንቋ መምረጥ የሚችሉበት

አዳራሽ

መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ቀለም መቀየሪያ

የ ቀለም መቀየሪያ ንግግር መክፈቻ: እርስዎ ቀለም መቀየር የሚችሉበት የ ቢትማፕስ እና meta ንድፍ ፋይል

መገናኛ ማጫወቻ

መክፈቻ የ ብዙሀን መገናኛ ማጫወቻ መስኮት እርስዎ በ ቅድመ እይታ የሚያዩበት ሙቪ እና ድምፅ ፋይሎች እንዲሁም የሚያስገቡበት እነዚህን ፋይሎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ማክሮስ

እርስዎን ማክሮስ ማደራጀት: መቅረጽ እና ማረም ያስችሎታል

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ

የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ መጨመሪያ: ይጨምራል: ያስወግዳል: ያሰናክላል: እና ያሻሽላል LibreOffice ተጨማሪዎች

የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

መክፈቻ የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር: እርስዎ መፍጠር: ማረም: ማጥፋት የሚችሉበት: እና ማጣሪያዎች መሞከር የሚችሉበት በማምጣት እና በመላክ የ XML ፋይሎች

በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ

ማስተካከያ

ማስተካከያ LibreOffice የ አገባብ ዝርዝር አቋራጭ ቁልፍ: እቃ መደርደሪያ: እና ማክሮስ ለ ሁኔታዎች ስራ

ምርጫዎች

ይህ ትእዛዝ የሚከፍተው ንግግር ለ ፕሮግራም ማዋቀሪያ ማስተካከያ ነው