አቀራረብ

የ ያዛቸው ትእዛዞች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ እቅድ እና የ ይዞታዎችን አቀራረብ ነው

በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ

በ ቀጥታ አቀራረብ እና በ ባህሪ ዘዴዎች አቀራረብን ከ ምርጫው ውስጥ ያስወግዳል

ባህሪ

ለተመረጡት ባህሪዎች የ ፊደል አቀራረብ እና ፊደሎች መቀየሪያ.

አንቀጽ

የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ማሻሻያ እንደ ማስረጊያዎች: እና ማሰለፊያ አይነት

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መጨመሪያ: ይህ እርስዎን የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ አቀራረብን ማረም ያስችሎታል

ገጽ

የ ገጽ አቅጣጫ: የ ገጽ መስመር: መደብ እና ሌሎችም እቅድ ምርጫዎች ማሰናጃ

ጉዳይ መቀየሪያ

በ ምርጫው ውስጥ የ ባህሪዎች ጉዳይ መቀየሪያ: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ከዛ ቃሉ ይመረጣል

ቦታ እና መጠን

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መመጠኛ: ማንቀሳቀሻ: ማዞሪያ ወይንም ማንጋደጃ

መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ባህሪዎች ማሰናጃ

ጽሁፍ

የ እቅድ እና ማስቆሚያ ባህሪዎች ማሰናጃ ለ ጽሁፍ በ ተመረጠው የ መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ውስጥ

የ ተንሸራታች ንድፍ

ማሳያ የ ተንሸራታች ንድፍ ንግግር የ እቅድ ገጽታ የሚመርጡበት ለ አሁኑ ተንሸራታች፡ ማንኛውም እቃ በ ተንሸራታች ንድፍ ውስጥ ያለ ከ አሁኑ ተንሸራታች ጀርባ ይገባል

የ ተንሸራታች ረቂቅ

መክፈቻ በ ንዑስ ዝርዝር በ ተንሸራታች እቅድ ውስጥ

ቡድን

ቡድኖች የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ያደርጋሉ: ስለዚህ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ወይንም ማቅረብ ይቻላል እንደ አንድ እቃ