ማስገቢያ

ይህ ዝርዝር የያዛቸው ትእዛዞች አዲስ አካሎች ወደ ሰነድ ውስጥ ለማስገቢያ ነው፡ ለምሳሌ ንድፎች፡ እቃዎች፡ የተለዩ ባህሪዎች እና ሌሎች ፋይሎች

ተንሸራታች ማባዣ

የ አሁኑን ተንሸራታች ኮፒ ማስገቢያ ከ አሁኑ ተንሸራታች ቀጥሎ

ተንሸራታች ማስፊያ

አዲስ ተንሸራታች መፍጠሪያ ከ እያንዳንዱ ከፍተኛ-ደረጃ ረቂቅ ነጥብ (ጽሁፍ አንድ ደረጃ ወደ ታች ከ አርእስት ጽሁፍ ረቂቅ ቅደም ተከተል) በ ተመረጠው ተንሸራታች ውስጥ: የ ረቂቅ ጽሁፍ ለ አዲሱ ተንሸራታች አርእስት ይሆናል ከ ረቂቅ ነጥብ በታች ከፍተኛ ደረጃ በ ዋናው ተንሸራታችውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ይንቀሳቀሳል ከ አዲሱ ተንሸራታች በላይ

ተንሸራታች ማጠቃለያ

አዲስ ተንሸራታች መፍጠሪያ የ ነጥብ ዝርዝር የያዘ በ ተንሸራታች አርእስቶች ውስጥ የ ተመረጠውን ተንሸራታች የሚከተል: የ ማጠቃለያ ተንሸራታች የሚገባው ከ መጨረሻው ተንሸራታች በኋላ ነው

የ ገጽ ቁጥር

የ ተንሸራታች ወይንም የ ገጽ ቁጥር መጨመሪያ

ቀን እና ሰአት

ቀን እና ሰአት እንደ ሜዳ መጨመሪያ

ሜዳዎች

ወደ እርስዎ ተንሸራታች ሊያስገቡ የማይችሉት የ መደበኛ ሜዳዎች ዝርዝር

አስተያየት

በ ተመረጠው ጽሁፍ አካባቢ አስተያየት ማስገቢያ ወይንም የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

የተለየ ባህሪ

ተጠቃሚው ባህሪዎችን ከ ተገጠሙ ፊደሎች ውስጥ ምልክቶች ማስገባት ያስችለዋል

የ አቀራረብ ምልክት

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ለማስገባት የ ተለየ አቀራረብ ምልክት እንደ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ለስላሳ ጭረት: እና በምርጫ መጨረሻ

Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ተንቀሳቃሽ ምስል

Creates a custom animation on the current slide. You can only use existing objects to create an animation.

ሰንጠረዥ

ወደ አሁኑ ተንሻራታች ወይንም ገጽ አዲስ ሰንጠረዥ መጨመሪያ

መገናኛ

የ ንዑስ ዝርዝር የሚያቀርበው የ ተለያዩ ምንጮች እንደ ምስል: ድምፅ: ወይንም ቪዲዮ ማስገባት ይችላሉ

ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ

እቃ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተጣበቀ እቃ ማስገቢያ እንደ መቀመሪያ: 3ዲ ዘዴዎች: ቻርትስ እና የ OLE እቃዎች

ቻርትስ

ቻርትስ ማስገቢያ

ተንሳፋፊ ክፈፍ

ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

ፋይል

ፋይል ማስገቢያ ወደ ንቁ ተንሸራታች ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ፋይሎች: ወይንም ጽሁፍ ከ HTML ሰነድ ውስጥ ወይንም ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ

ራስጌ እና ግርጌ

ጽሁፍ በ ቦታ ያዢዎች ውስጥ መጨመሪያ ወይንም መቀነሻ በ ተንሸራታች ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል እና በ ዋናው ተንሸራታች ውስጥ