ማረሚያ

ይህ ሰነድ የያዛቸው ትእዛዞች የ አሁኑን ሰነድ ይዞታዎች ለማረም ነው

መተው

መጨረሻ የሰሩትን ወይንም መጨረሻ ጽፈው ያስገቡትን መገልበጫ: እርስዎ ይምረጡ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ በ መተው ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ

እንደገና መስሪያ

መጨረሻ የ ሰሩትን መገልበጫ መተው ትእዛዝ: ለ መምረጥ የ መተው ደረጃን እርስዎ መገልበጥ የሚፈልጉትን: ይጫኑ ቀስቱ ላይ የ እንደገና መስሪያ ምልክት አጠገብ ያለውን በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ

መድገሚያ

የ መጨረሻውን ትእዛዝ መድገሚያ: ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው ለ መጻፊያ እና ለ ሰንጠረዥ ነው

መቁረጫ

ማስወገጃ እና ኮፒ ማድረጊያ የተመረጠውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ

ኮፒ

የተመረጠውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

መለጠፊያ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታ ማስገቢያ: እና የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም እቃዎች መቀየሪያ

የተለያ መለጠፊያ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ፋይል አቀራረብ እርስዎ በሚወስኑት

መፈለጊያ

መቀያየሪያ የሚታየውን የ መፈለጊያ እቃ መደርደሪያ ለ ጽሁፍ መቃኛ ወይንም ሰነዶችን በ አካል መፈለጊያ

ሁሉንም መምረጫ

የ አሁኑን ፋይል ጠቅላላ ይዞታ ክፈፍ: ወይንም የ ጽሁፍ እቃ መምረጫ

መፈለጊያ & መቀየሪያ

መፈለጊያ ወይንም መቀየሪያ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

ማባዣ

የ ተመረጠውን እቃ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ኮፒ ማድረጊያ

ነጥቦች

መቀየሪያ የ ነጥቦችን ማረሚያ ዘዴ ማብሪያ እና ማጥፊያ

መጋጠሚያ ነጥቦች

መቀየሪያ የ መጋጠሚያ ነጥቦችን ማረሚያ ዘዴ ማብሪያ እና ማጥፊያ

Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ሜዳዎች

የ ገቡትን ሜዳዎች ባህሪ ማረሚያ

ተንሸራታች ማጥፊያ

የ አሁኑን ተንሸራታች ወይንም ገጽ ማጥፊያ

አገናኞች

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ አገናኝ ባህሪዎችን ማረም ያስችሎታል: እንዲሁም የ ፋል ምንጩን መንገድ: ይህ ትእዛዝ ዝግጁ አይደለም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ አገናኝ ከሌለ ወደ ሌሎች ፋይሎች

የ ምስል ካርታ

እርስዎን URLs ማያያዝ ያስችሎታል ወደ ተወሰነ ቦታዎች ትኩስ ቦታ የሚባል: በ ንድፍ ወይንም በ ቡድን ንድፎች: የ ምስል ካርታ ቡድን አንድ ወይንም ተጨማሪ ትኩስ ቦታ

እቃ

በ እርስዎ ፋይል ውስጥ በ መምረጥ ያስገቡትን እቃ ማረም ያስችሎታል በ ማስገቢያ - እቃ ትእዛዝ