ዝርዝሮች

የሚቀጥለው ክፍል ዝርዝር የ እርዳት አርእስቶች ለ ዝርዝሮች እና ለ ንግግሮች ዝግጁ ናቸው

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መስራት የሚፈልጉትን ሰነድ የያዘ መስኮት መመረጥ አለበት ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም: በ ተመሳሳይ: እርስዎ እቃ መምረጥ አለብዎት በ ሰነዱ ውስጥ ዝርዝር ትእዛዙን ለ መጠቀም ከ እቃው ጋር የ ተዛመደውን


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ዝርዝር አገባብ sensitive ነው: ይህ ማለት እነዚህ ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ የሚሆኑት አሁን ለሚሰሩት ስራ አስፈላጊ ሲሆኑ ነው: መጠቆሚያው በ ጽሁፍ አካባቢ ካለ: እነዚህ ሁሉም ዝርዝር እቃዎች ዝግጁ ይሆናሉ ጽሁፉን ለማረም: እርስዎ ንድፍ ከ መረጡ በ ሰነድ ውስጥ: ለ እርስዎ የ ንድፍ ማረሚያ ዘዴ ይታያል


ፋይል

እነዚህ ትእዛዞች ለ አሁኑ ሰነድ መፈጸሚያ ናቸው አዲስ ሰነድ ለ መክፈት ወይንም መፈጸሚያውን ለ መዝጋት

ማረሚያ

ይህ ሰነድ የያዛቸው ትእዛዞች የ አሁኑን ሰነድ ይዞታዎች ለማረም ነው

መመልከቻ

ይህ ዝርዝር የያዘው ትእዛዞች በ-መመልከቻው ላይ የሚታየውን ሰነድ መቆጣጠሪያ ነው

ማስገቢያ

ይህ ዝርዝር የያዛቸው ትእዛዞች አዲስ አካሎች ወደ ሰነድ ውስጥ ለማስገቢያ ነው፡ ለምሳሌ ንድፎች፡ እቃዎች፡ የተለዩ ባህሪዎች እና ሌሎች ፋይሎች

አቀራረብ

የ ያዛቸው ትእዛዞች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ እቅድ እና የ ይዞታዎችን አቀራረብ ነው

ተንሸራታች

ይህ ዝርዝር የ ያዛቸው የ ተንሸራታች ማስተዳደሪያ እና መቃኛ ትእዛዞችን ነው

ተንሸራታች ማሳያ

ማቅረቢያውን ለማስኬድ ትእዛዞች እና ምርጫዎችን ይዟል

መሳሪያዎች

የ ቃላት ማረሚያ መሳሪያዎችን ይዟል: ከ እቃዎች አዳራሽ ስእሎች ወደ ሰነዶች መጨመር ይችላሉ እንዲሁም ዝርዝሮችን ለማዋቀሪያ እና የ ፕሮግራም ምርጫዎችን ለ ማሰናጃ

መስኮት

የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ ማሰናጃ እና የ ሰነዶችን መስኮት ለ ማሳያ ነው

እርዳታ

የ እርዳታ ዝርዝር የሚያስችለው ማስጀመር እና መቆጣጠር ነው የ LibreOffice እርዳታ ስርአት