ሰንጠረዞች በ ተንሸራታች ማካተቻ

እርስዎ መፈጸም ይችላሉ የ ተለያዩ ዘዴዎች የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ለማስገባት ወደ እርስዎ ማስደነቂያ ተንሸራታቾች ወይንም ገጾች ውስጥ:

  1. ነባር ሰንጠረዥ ያስገቡ - እርስዎ ዳታ ያስገቡ ወደ ክፍሎች ውስጥ እና አቀራረብ ይፈጽሙ የ ሰንጠረዥ ንድፍ ክፍል ይጠቀሙ በ ስራዎች ክፍል ውስጥ

  2. አዲስ ሰንጠረዥ ያስገቡ እንደ የ OLE እቃ ወይንም የ ነበረ ፋይል ያስገቡ እንደ OLE እቃ - እርስዎ መወሰን ይችላሉ አገናኝ ለ ፋትል በ ቀጥታ አገናኝ እንዲሆን ለ ዘመናዊው ዳታ ማስቀመጫ በ ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ

የ ነበረውን ሰንጠረዥ ማስገቢያ

  1. እርስዎ ሰንጠረዥ ማስገባት ወደሚፈልጉበት ወደ ማስደነቂያ ተንሸራታች ወይንም መሳያ ገጽ መሄጃ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ሰንጠረዥ ወይንም ይጠቀሙ የ ሰንጠረዥ ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ሰንጠረዥ ለማስገባት

  3. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሰንጠረዡን እና ያስገቡ ወይንም ይለጥፉ ዳታውን ወደ ክፍሎቹ

  4. ይምረጡ ትንሽ የ ክፍል ይዞታዎች እና በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: ይምረጡ ትእዛዞች የ ክፍሎቹን ይዞታ ለ መቀየር: እንደ መጠን እና የ መስመር ክፈተት ያሉ

  5. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ድንበር ላይ የ ሰንጠረዥ ይዞታ ዝርዝር ለ መክፈት: የ ሰንጠረዥ ይዞታ ይጠቀሙ ስም እና መግለጫ ለማስገባት ወደ ሰንጠረዥ: ወይንም ረድፎች ወይንም አምዶች እኩል ለማሰራጨት በ ሌሎች ትእዛዞች ውስጥ

  6. ይምረጡ ትንሽ የ ክፍል ይዞታዎች እና በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: እርስዎ ማስገባት ወይንም ማጥፋት ረድፎች እና አምዶች: ከ ሌሎች ትእዛዞች ጋር

    አራት ማእዘን ቦታ በ ክፍሎች ውስጥ ለ መምረጥ: በ ክፍሉ አራት ማእዘን ጠርዝ ላይ ይጠቁሙ: ተጭነው ይያዙ በ አይጥ ቁልፍ: እና ይጎትቱ አይጡን ወደ ተቃራኒ ጠርዝ በ አራት ማእዘን ቦታ: ከዛ የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ

    አንድ ክፍል ለ መምረጥ: ወደ ክፍሉ ይጠቁሙ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ: እና ይጎትቱ ወደሚቀጥለው ክፍል እና እንደገና ወደ ኋላ: እና ከዛ የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ

አዲስ ሰንጠረዥ እንደ OLE እቃ ማስገቢያ

መጨመር ይችላሉ ባዶ ሰንጠረዥ LibreOffice ሰንጠረዥ ወደ ተንሸራታች እንደ OLE እቃ

  1. ሰንጠረዡን ማስገባት ወደሚፈልጉበት ተንሸራታች መሄጃ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - OLE- እቃ ይጫኑ አዲስ መፍጠሪያ እና ይምረጡ የ LibreOffice ሰንጠረዥ: ይጫኑ እሺ: ይጫኑ ሰንጠረዡ ላይ የ እርስዎን ዳታ ለማስገባት

  3. ይጫኑ ከ ሰንጠረዡ ውጪ ተንሸራታቹን ለመመልከት

ሰንጠረዥ እንደገና ለ መመጠን ክፍሎችን እንደገና ሳይመጥኑ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ላይ: እና ከዛ የ ጠርዝ እጄታን ይጎትቱ: እንደገና ለ መመጠን የ ሰንጠረዥ ክፍሎችን: እና ከዛ የ ጠርዝ እጄታን ይጎትቱ

ሰንጠረዥ ከ ፋይል ውስጥ ማስገቢያ

እርስዎ የ ነበረ ሰንጠረዥ በሚያስገቡ ጊዜ ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: በ ዋናው ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ የ ተፈጸመ ለውጥ አይሻሻልም በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ መቀየር ይችላሉ ሰንጠረዥ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ

  1. ሰንጠረዡን ማስገባት ወደሚፈልጉበት ተንሸራታች መሄጃ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - እቃ - የ OLE እቃ .

  3. ይምረጡ ከ ፋይል መፍጠሪያ እና ይጫኑ መፈለጊያ

  4. ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

    ማስቻያ የ ፋይል አገናኝ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ማስገባት ፋይል እንደ በ ቀጥታ አገናኝ

የ ማስታወሻ ምልክት

ጠቅላላ ሰንጠረዥ ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ ይገባል: እርስዎ መቀየር ከ ፈለጉ የሚታየውን ወረቀት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰንጠረዡ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ሌላ ወረቀት


አቀራረብ - የ ተንሸራታች እቅድ

ማስገቢያ - እቃ - የ OLE Object